NESIHATV Telegram 1018
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው  ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለዒልም ፈላጊዎች ልዩ የሆነ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቷል።

ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ  ሲሆን መሰረታዊ  ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው።

የሚሰጡት የኪታብ አይነቶች:-
متن الورقات في اصول الفقه
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ

خلاصة تعظيم العلم
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

ሲሆኑ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ

👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00

👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 28 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር…

🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐
— በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ
— ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል
— ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ

👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐
0912617005
0912023190

ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል።

———
http://www.tgoop.com/merkezuna

tgoop.com/nesihatv/1018
Create:
Last Update:

BY NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

Share with your friend now:
tgoop.com/nesihatv/1018

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. Telegram Channels requirements & features With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language.
from us

Telegram NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
FROM American