OHTUBE Telegram 96
ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ፥ ዜጎች እንቅስቃሴያቸውን በመገደብ በቤታቸው እንዲቆዩ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ በሚያስችል መልኩ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
በዚህም “በቤትዎ ይቆዩ” የሞባይል ጥቅል አገልግሎት፣ የተለያዩ ድረ ገጾችን በነጻ መጎብኘት የሚያስችል አገልግሎት እንዲሁም የቅድመ ክፍያ ሞባይል አየር ሰአት የቆይታ ጊዜን የሚያራዝም አገልግሎት ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ነው ያሉት።
ይህን ተከትሎም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች በ5 ብር 30 ደቂቃ የሃገር ውስጥ የድምጽ ጥሪ 20 ነጻ የአጭር የፅሁፍ መልዕክት መጠቀም ይችላሉ።
በተጨማሪም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት በ5 ብር 100 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እንዲሁም 20 ነጻ የአጭር የሃገር ውስጥ የፅሁፍ መልክት እንዲሁም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እና 20 ነጻ የሃገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
ከዚህ ባለፈም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ኢንተርኔት እና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ደግሞ ደንበኞች፥ በ15 ብር 300 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እና 30 ደቂቃ የሃገር ውስጥ የድምጽ ጥሪ ከ20 ነጻ የሃገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ጋር።
ደንበኞች እነዚህን አገልግሎቶች ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን፥ ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ ግን በነበረው መደበኛ ታሪፍ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ምንጭ፦ ፋና
@ohtube

tgoop.com/ohtube/96
Create:
Last Update:

BY OH TUBE

❌Photos not found?❌Click here to update cache.

Share with your friend now:
tgoop.com/ohtube/96

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Read now Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Clear To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.”
from us

Telegram OH TUBE
FROM American