OMEGA_BEAUTIES Telegram 1589
ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናውቀው አልፈናልአልፈናል። በጓደኛችን ጥፋት እኛ ተከሰናል።ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል። በsport ክፍለ ጊዜ maths ተምረናል። አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ በመሆን ደስ ብሎን አልፈናል። ብንጣላም እንኳን ነገ ሳናስበው ማውራት ጀምረናል።geoማ note ሲጽፍ አትረብሹ ብሎን paper chat አርገናል።በዛ ሙቀት እንኳ ስሜ ሲመጡ ሸሚዝ ደርበናል።ሰው በር ላይ መለስ ወጣ ሲል ስልክ ደብቀናል።መጸሀፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል።2 በያይነት ለ 6 በልተን ጠግበናል።
ጓደኞቼ በቃ ልንለያይ ነው።
ያ ሁሉ ፍቅራችን በ ሩቁ ሊሆን ነው።
ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው።
ሁሉም የየራሱን ህይወት ሊጀምር ነው።
አብረን መዝናናቱ ህልም ሊሆንብን ነው።
መበሻሸቅ ቀርቶ ልንነፋፈቅ ነው።

Omega school😭



tgoop.com/omega_beauties/1589
Create:
Last Update:

ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናውቀው አልፈናልአልፈናል። በጓደኛችን ጥፋት እኛ ተከሰናል።ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል። በsport ክፍለ ጊዜ maths ተምረናል። አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ በመሆን ደስ ብሎን አልፈናል። ብንጣላም እንኳን ነገ ሳናስበው ማውራት ጀምረናል።geoማ note ሲጽፍ አትረብሹ ብሎን paper chat አርገናል።በዛ ሙቀት እንኳ ስሜ ሲመጡ ሸሚዝ ደርበናል።ሰው በር ላይ መለስ ወጣ ሲል ስልክ ደብቀናል።መጸሀፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል።2 በያይነት ለ 6 በልተን ጠግበናል።
ጓደኞቼ በቃ ልንለያይ ነው።
ያ ሁሉ ፍቅራችን በ ሩቁ ሊሆን ነው።
ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው።
ሁሉም የየራሱን ህይወት ሊጀምር ነው።
አብረን መዝናናቱ ህልም ሊሆንብን ነው።
መበሻሸቅ ቀርቶ ልንነፋፈቅ ነው።

Omega school😭

BY Omega beauties


Share with your friend now:
tgoop.com/omega_beauties/1589

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. Clear Hashtags During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month.
from us


Telegram Omega beauties
FROM American