ONLYDARKSTAR Telegram 18487
Forwarded from ጥቁር ፈርጥ (M.Frékãl kãl@ lácá) via @like
🗣|| ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር!

አንድ ሰው የጊዜን ጥቅም በሚገባ ካልተገነዘበ በግምገማ ውስጥ ያለውንም ጥቅም ሊገነዘብ አይችልም ።

ይሄዳል ፣ ይተገብራል ፣ይናገራል፣ይንቀሳቀሳል ፣ ሆኖም ግን የተከናወነውን ካልተከናወነው ለይቶ አያውቀውም ። ምክንያቱም በሕይወቱ ምንም አይነት የግምገማ ነጥብ የለውምና ነው። ስኬታማ ሰው ከዚህ ለየት ይላል።

ከእያንዳንዱ ቀን፣ ሳምንት ፣ወር ና አመት በኋላ መለስ በማለት ራሱንና ስኬታማነቱን ይገመግማል። እንዲህ አይነቱ ሰው የሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ይህን ይመስላሉ

"የትላንትና ቀኔን ምን ላይ ነው ያዋልኩት ? ማከናወን የነበረብኝን ነገር አከናውኛለሁ? ካላከናወንኩስ መወሰድ ያለብኝን እርማት ምንድን ነው? ይህ የሚያስገርም አይነት የሕይወት ዘይቤ ነው እና አስተውሉ!!!

#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
          #ይቀላቀሉን
  👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾@The_black17💍  
🌑🦾@The_black17💍
━━━━✦🌹🌹✦━━━━

tgoop.com/onlydarkstar/18487
Create:
Last Update:

BY @ònĺy ĎąřķStar

Share with your friend now:
tgoop.com/onlydarkstar/18487

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Today, we will address Telegram channels and how to use them for maximum benefit. The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. Some Telegram Channels content management tips In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option.
from us

Telegram @ònĺy ĎąřķStar
FROM American