ONLYDARKSTAR Telegram 18693
Forwarded from ጥቁር ፈርጥ (M.Frékãl kãl@ lácá) via @like
የመረጥከውን ነው የምትኖረው

ህይወትህን ጣፋጭም መራራም ማድረግ ትችላለህ፦ ሁለቱም የለው ባንተው እጅ ላይ ነው።ከሁለቱ አንዱን ስተመርጥ፤ለመረጥከው ነገር የነገ ህይወትህን አሳልፈህ እየሰጠሀው እንደሆነም እወቅ።

የዛሬ ምርጫህ የነገ ህይወትህን ይወስናል ስለዚህ ዛሬ የምትመርጠው የህይወት ጎዳና ወደፊት ህይወትህ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል የሚለውን ከግምት በማስገባት እንዴትና ምን መመረጥ እንዳለብህ በደንብ አስብበት።

ዛሬ በንዴትና በምሬት ተነሳስተን የምንመርጠው መንገድና የምንወስነው ውሳኔ ነገ ዋጋ እያስከፈለ ብኩን አድርጎ ከሚያስቀረን፤ ነገሮች እኛ እንዳሰብነው ባለመሆን የጋለውን ስሜታችንን ተቆጣጥረን፣በተረጋጋ መንፈስ የሚጠቅመንን መመረጥና መወሰን ይኖርብናል።

ነገህ ውብና የማረ እንዲሆን እየፈለክ ዛሬ የምታልፍበት ውጣ ውረድ ህልምህን ሊያስረሳህ አይገባም።

#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
          #ይቀላቀሉን
  👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾@The_black17💍  
🌑🦾@The_black17💍
━━━━✦🌹🌹✦━━━━

tgoop.com/onlydarkstar/18693
Create:
Last Update:

BY @ònĺy ĎąřķStar

Share with your friend now:
tgoop.com/onlydarkstar/18693

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month.
from us

Telegram @ònĺy ĎąřķStar
FROM American