tgoop.com/openplatforms/286
Last Update:
በፀሐፊ-ተውኔት - ደራሲ መስራት ለምትፈልጉ።
በዚህ ዓመት { ፳፻፲፯ ዓመት } ጣዝማ PRODUCE ለማድረግ በጀት ከመደበላቸው የስነ-ጥበብ መስኮች ውስጥ በጽሑፈ-ተውኔቶች መስክ ብቻ በድምሩ ፫፻፺ { 390 } የጽሑፈ ተውኔት ሥራዎችን ለመግዛት ፍቃድ የሰጠ ሲሆን ።
በዚህም መሰረት open platform በዚህ የሁለተኛ ዙር የጽሑፍ ምልመላ ስራው ከዚህ በታች በተቀመጠው ልክ ጽሑፈ-ተውኔቶችን ይፈልጋል።
፩ኛ- የሬዲዮ ድራማ ፡ ፻፹ { 180 } ባለ አንድ ክፍል ሙሉ ስራቸው የአለቀላቸው ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።
፪ ተኛ - የስነ-ራዕይ ጥበብ ጽሑፈ-ተውኔቶች { የፊልም ጽሑፈ-ተውኔቶች } ብዛታቸው ፪፻፲ { 210 } የሆኑ ወጥ ባለ አንድ ክፍል ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መስክ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።
መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች ያለውን የመጀመሪያ ዙር መመዝገቢያ ቅጽ እንድትሞሉ በአክብሮት እንጋብዛለን { ይህን ቅጽ አስቀድመው ሞልተው ከሆነ ድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም }
ለመመዝገበ ይሄን ይጫኑ ፡
👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/01/blog-post.html
አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።
@openplatforms
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
#ለጻሕፊያን #ለደራሲ #ደራሲያን
www.tgoop.com/openplatforms
BY OPEN PLATFORM

Share with your friend now:
tgoop.com/openplatforms/286