ORTHODOXTIKTOK25 Telegram 132
ስራ ወይስ እምነት

“ሰው <<በእምነት ብቻ>> ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ያዕ
2፥24"

“እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን
እንጂ።ሮሜ 3፥31"
ጻውሎስ "እምነት ህግን ማጽኛ እንጅ መሻሪያ አይደለም" ካለ እንግዲህ
ጠብህ ከማን ጋር ነው? ስለ ማርቲን ፍቅር ብለህ ጳውሎስን ትሽራለህን?
ባሻዬ...የመዳን መንገድህ ከተንሸዋረረ እንዴት ህይወት ወደሆነው
ክርስቶስ ትደርሳለህ። እሱ ካለበት በተቃራኒ እየተጓዝክ ኢየሱስ ኢየሱስ
ብትለው እንዴት ያግኝህ?

“አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ
ትወዳለህን? ያዕ 2፥20"።

tgoop.com/orthodoxtiktok25/132
Create:
Last Update:

BY Orthodox Christian TikTok❤️💒❤️

Share with your friend now:
tgoop.com/orthodoxtiktok25/132

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Telegram channels fall into two types: Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Hashtags As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail.
from us

Telegram Orthodox Christian TikTok❤️💒❤️
FROM American