OWMIRACLE Telegram 3703
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም
ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ🤷🤣🤣🤣
@owmiracle

tgoop.com/owmiracle/3703
Create:
Last Update:

BY Mi®@©l£💞😂🙌

Share with your friend now:
tgoop.com/owmiracle/3703

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

ZDNET RECOMMENDS Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data.
from us

Telegram Mi®@©l£💞😂🙌
FROM American