Telegram Web
አይጧን በደረቅ ዳቦ ሳጠምዳት መረብ ውስጥ ሆና...
ስማ ለሞራልህ ብዬ ነው እንጂ ላይ ቤት ቅቤ የጠገበ ጭኮ ነው ትቼ የመጣሁት🤣🤣🤣
@owmiracle
ስልኬ ምን ቅማ እንደሆነ አላቅም ባትሪዋ 127 ይላል😳🤣🤣
@owmiracle
ሀበሻ ስላንተ ክፉ የሚያወራ ብቻ አይምሰልህ። ስላንተ የሚያወራዉ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር በልቡ አለዉ፤ ለማዉራት እስክትሞት ብቻ ነዉ የሚጠብቀዉ 😂🤣🤣
@Owmiracle
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?

.
.
#እስር_ቤት 🤣🤣🤣
@Owmiracle @owmiracle
"ሰው ለፍቅረኛው ስንት መሰዋዕት ይሆናል አንተ እዚ አንድ ኩላሊትህን ሸጠለህ Vitz መኪና ለመግዛት ቆይ ቤተሰብ ላማክር ምናምን ትለኛለህ" #ብላኝ_እርፍ 😳?🤣🤣
@owmiracle
ሚስቴና ሰራተኛዬ ክፉኛ ተጣሉ ነገሩን ለማብረድ ብዬ ለትንሽ ቀን ሚስቴ ቤተሰቦቿ ጋር እንድትቆይ አደረኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሰላሜን አገኘሁ🤷‍♂🤣🤣
@owmiracle
ጋቢናዋ ያማረ ስፖንዳዋ የከበረ
ሚስት ስጠኝ🙄🙏🤷‍♂
@owmiracle
ሚስቴና ሰራተኛዬ ክፉኛ ተጣሉ ነገሩን ለማብረድ ብዬ ለትንሽ ቀን ሚስቴ ቤተሰቦቿ ጋር እንድትቆይ አደረኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሰላሜን አገኘሁ🤷‍♂🤣🤣
@owmiracle
ትኩስ ነገር ውሰጂ እላታለሁ ቅቅል አላለችም😳😜

መንገድ ላይ ብቻውን የሚያወራ ሰው ካያችሁ እኔ ነኝ🤷‍♂🤣🤣
@owmiracle
ሰው እስካልጠየቀህ ድረስ ምክር አትስጥ😊 ይለኛል
:
ሰውዬ እና ይሄን ማን ጠይቆህ ነው ምክር ምትሰጠው🤔🤣
@owmiracle
እናንተማ ናቁኝ እኔ ዛሬ አለቃዬን እሁድ ነው ብዬ አሳምኜ ከስራ ቀርቻለሁ😜😂🤷‍♂
@owmiracle
ለኔ አርበኛ ማለት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ዱቤ የሚሰጠኝ በርጫ🌿 ነጋዴው ሸምሱ ነው😳

#አላለም_አንዱ 🤔🙊🤣
@owmiracle
እዚህ ሀገር አይደለም ስራ መቀጠር ሰርግ ቤት እንኳ ደና ምግብ እንዲደርስህ ከውስጥ ሰው ያስፈልግሀል😌🤷‍♂🤣
@owmiracle
ወዳጄ... ከጀርባ ሆነው በሚያሙህ ሰዎች አትዘን! #ከጀርባ የሚቦጭቁህ... አንተ #ከፊት ስለቀደምካቸው መሆኑን አውቀህ #ፈታ_በል😘😘
@owmiracle
" እማ " ብለህ ጠይቀህ የምታጣው ነገር የለም ... እናት ባይኖራት እንኳን ተበድራ ታደርግልሃለች ።
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "😍

#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)🙄

#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "😔

#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "🤷‍♂

#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"😏

#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )🙆‍♂

#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "😡

#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)😳🙆‍♂🤣🤣
ያለ ምንም ምክኒያት የሚጠላህን ሰው ስታገኝ በጥፊ👋 በለው እና ቢያንስ በምክኒያት እንዲጠላህ አድርገው።
@owmiracle
#My_Sister ፍቅረኛሽ ስልኩ ሲጠራ አንስቶ አይሰማም ይቆራረጣል እያለ ካጠገብሽ ተነስቶ ወደ ውጪ ከወጣ ተከታተይው እና Network በመፈለግ አግዢው🤣🤣🤣
@owmiracle
2025/07/14 07:00:05
Back to Top
HTML Embed Code: