Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
#የሴት_ልጅ_የስልክ_Contact_ዝርዝር
* * * * * *
Abela
Abeniye
Abrishye
ATMye 😘
Baliye
Beziye 👸
Babaye💋
Cousinye 😍
Dadiye
Daviye
Dagi
Eluye 😇
Fonkaye
Mikiye
Natiye
Richo Mare
Sami
Sponser 1
Sponser 2
Sponser 3
.
.
.
Sponser 11 😂🤣🤣
Sikuare 😁😂
Teddye
Tesfish (the bajaj or taxi guy)
Wondime
Zeddisha
💚 💛 ❤️
#የወንድ_ልጅ_የስልክ_ቁጥር_ዝርዝር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Unknown 1
Unknown 2
Abdu Mechanic
Alex Dish
Betty DZ
Betty Adama
Betty Hawassa
Betty 6 Kilo
Betty Mexico
Betty Saris
Betty Gonder
Debela Unknown
Efrem Duriye
Kirubel Faraw
Oliyad Domaw
Merry Keyo
Merry Kecho
Merry Mare
Merry Shiro Meda
Merry Abinet
Merry Sebeta
Mahi Shafada
Maki Bole
Maki Miste
Mom Enate (lela mom alende?)
Project 1
Project 2
Ruta Telegram
Ruta Stadium
Redi Mekelle
Tihut Farawa
Wanawa Miste ❤️❤️
Yenewa 😍❤️❤️
Yene Mist
Zaki Lebaw
🤷♂🤣🤣🤣🤣
@owmiracle @owmiracle
* * * * * *
Abela
Abeniye
Abrishye
ATMye 😘
Baliye
Beziye 👸
Babaye💋
Cousinye 😍
Dadiye
Daviye
Dagi
Eluye 😇
Fonkaye
Mikiye
Natiye
Richo Mare
Sami
Sponser 1
Sponser 2
Sponser 3
.
.
.
Sponser 11 😂🤣🤣
Sikuare 😁😂
Teddye
Tesfish (the bajaj or taxi guy)
Wondime
Zeddisha
💚 💛 ❤️
#የወንድ_ልጅ_የስልክ_ቁጥር_ዝርዝር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Unknown 1
Unknown 2
Abdu Mechanic
Alex Dish
Betty DZ
Betty Adama
Betty Hawassa
Betty 6 Kilo
Betty Mexico
Betty Saris
Betty Gonder
Debela Unknown
Efrem Duriye
Kirubel Faraw
Oliyad Domaw
Merry Keyo
Merry Kecho
Merry Mare
Merry Shiro Meda
Merry Abinet
Merry Sebeta
Mahi Shafada
Maki Bole
Maki Miste
Mom Enate (lela mom alende?)
Project 1
Project 2
Ruta Telegram
Ruta Stadium
Redi Mekelle
Tihut Farawa
Wanawa Miste ❤️❤️
Yenewa 😍❤️❤️
Yene Mist
Zaki Lebaw
🤷♂🤣🤣🤣🤣
@owmiracle @owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
ጓደኝነት አብሮ መጠጣት፣ አብሮ መብላት፣ አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ብቻ ሳይሆን አብሮ #መተኛትም ነዉ ብሏል አሉ አንዱ ቺኳን ለማሳመን ሲጀነጅን 😂😂
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
° ° Infectious Virus Warning ⚠️
#ከዚህ_በታች_ያለዉ_ስሜት_ከተሰማችሁ
1. ከባድ ራስ ምታት
2. ማቅለሽለሽ
3. የእይታ መቀነስ
4. የአተነፋፈስ መዛባት
5. የሰዉነት ሙቀት መጨመር
6. ከቁጥጥር ዉጪ መሆን
7. እንቅልፍ ማጣት
8. ራስን መሳት
9. ቁጣ ቁጣ ማለት
10. የመደንዘዝ ስሜት
11. ከፍተኛ የርሃብ ስሜት ከተሰማህ
#የኮሮና_ቫይረስ ምልክቶች ሳይሆኑ የከባድ #ጠብሽ ምልክቶች ስለሆኑ የትም ተፍ ተፍ ብለህ #ገንዘብ ብትይዝ ይተዉሃል።🤣🤷♂
@owmiracle
#ከዚህ_በታች_ያለዉ_ስሜት_ከተሰማችሁ
1. ከባድ ራስ ምታት
2. ማቅለሽለሽ
3. የእይታ መቀነስ
4. የአተነፋፈስ መዛባት
5. የሰዉነት ሙቀት መጨመር
6. ከቁጥጥር ዉጪ መሆን
7. እንቅልፍ ማጣት
8. ራስን መሳት
9. ቁጣ ቁጣ ማለት
10. የመደንዘዝ ስሜት
11. ከፍተኛ የርሃብ ስሜት ከተሰማህ
#የኮሮና_ቫይረስ ምልክቶች ሳይሆኑ የከባድ #ጠብሽ ምልክቶች ስለሆኑ የትም ተፍ ተፍ ብለህ #ገንዘብ ብትይዝ ይተዉሃል።🤣🤷♂
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
💕ፍቅረኛዬ እቤት ና ብላ ጠርታኝ እኔም ስለናፈቀችኝ😘 መኪናዬን🚗 አስነስቼ በፍጥነት እቤቷ ሄድኩ። ልክ ስደርስ ታናሽ እህቷን ና ገብተህ ጠብቃት ብላኝ ገባሁ። ቡና አፍልታልኝ☕️ እየተጫወትን በመሀል ውዴ ለምን እህቴ ሳትመጣ አንሶላ አንጋፈፍም ስትለኝ... ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ በሩን ከፍቼ ልወጣ ስል... ፍቅረኛዬ ከእናቷ ጋ በር ላይ ቆማ የኔ ፍቅር❤️ ታማኝ መሆነህን አውቂያለው በእህቴ ቃል አልተሳሳትክም አሁን መጋባት💍 እንችላለን ፈተናውን አልፈሃል ብላ አቅፋ ሳመችኝ💋 እናትየውም ተጠመጠሙብኝ...
፡
#ከዚ_ታሪክ_የምንማረው ሁሌም ኮንዶም መኪና ውስጥ ማስቀመጥ እንዳለብን ነው😉🤣🤣🤷♂
@owmiracle @owmiracle
፡
#ከዚ_ታሪክ_የምንማረው ሁሌም ኮንዶም መኪና ውስጥ ማስቀመጥ እንዳለብን ነው😉🤣🤣🤷♂
@owmiracle @owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
"ልብስህን ከቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቅ፡፡ የቆሸሸ ልብስ ይቀየራል ፤የቆሸሸ ልብ ግን አንተን ይቀይርሀል፡፡"
💞 #መልካም_ምሽት 💞
@owmiracle
💞 #መልካም_ምሽት 💞
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
የዛሬን አያድርገውና --
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
- የካሴት ክር ለማጠንጠን በእርሳስ ወይ በእስኪብርቶ ስታሽከረክሩ የዋላችሁ::
- የተቆለፈ ስልክ በሹካ፣ በፀጉር ማስያዣ ስትደውሉ እጅ ከፍንች የተያዛችሁ
- የማይክል ጃክሰንን "አይ አም ባድ /am bad/" "አምቤ አምቤ" እያላችሁ ያቀነቀናችሁ፡ "ፋንኪ ታውን"ን "ኮቱም ጃኬቱም ቆሽሿል "ብላች...ሁ ያስነካችሁ
- ፀጉራችሁን በእሳት በጋለ ሹካ የተተኮሳችሁ
- የሰኞ ጠዋት የግል ንፅህና ፍተሻ ያማረራችሁ
- ኮኮስ እየተቀባችሁ ያደጋችሁ
- የቢራ ጠርሙስ የሚመስለውን የፓራፊን ቅባት ክዳን በሚስማር የበሳችሁ
- የአጥሚት ድስት ቂጥ እየተሻማችሁ የላሳችሁ
- ጆሯችሁን ተበስታችሁ ሰበዝ የሰካችሁ
- ቅልልቦሽ በየደረጃው ጣታችሁ እስኪፋፋቅ የተጫወታችሁ
- ቅጠል ቆርጣችሁ፣ በክር አስራችሁ፤ እግራችሁ እስኪጣመም ጢቢጢቢ የተጫወታችሁ
- ለኳስ መስሪያ የአባቶቻችሁን ካልሲ ከቁጥር ያጎደላችሁ
- በላስቲክ ምን የመሰለ ኳስ የገነባችሁ
-ስልክ እንጨት ላይ ኳስ አስራችሁ ቴዘር የተጫወታችሁ
- ክረምትን በቆርኪ፣ በብይና በጠጠር ጨዋታ ያሳለፋችሁ
- በዱቤ ዱቄት ላስቲክ ደብተር የያዛችሁ
- በ"ሰይ ባንከረባብት"የብይ ሃብታችሁን ያደረጃችሁ
- አሌ ቡም የተጫወታችሁ
- የልጅነት ኩላሊታችሁ ከሹሌ /tushi እርግጫ የተረፈላችሁ
- በ”አኩኩሉ አልነጋም” ጨዋታ አልጋ ስር ተደብቃችሁ በዚያው እንቅልፍ ያሸለባችሁ
- "ፒቲ ጎል" ሰርታችሁ ኳስ የተራገጣችሁ
- ከባድ ጥፋት ፈፅማችሁ በሳማ የተለበለባችሁ፡ በርበሬ የታጠናችሁ
- እስኪብርቶና እርሳስ ጣቶቻችሁ መሃል ተደርጎ ክፉኛ የተቀጣችሁ፡ በባለእንጨቱ ማስመሪያ የተገረፋችሁ
- እጅ በጆሮ ይዛችሁ መቀመጫችሁ በቺንጋና በቁራጭ የውሃ ጎማ ያረረ የልጅነት ትዝታ ያላችሁ 👍 ይንኩ...
💚💛❤️
▪️▫️▪️▫️ ሁሉም ያልፋል....
❤️Join & Share @owmiracle
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
- የካሴት ክር ለማጠንጠን በእርሳስ ወይ በእስኪብርቶ ስታሽከረክሩ የዋላችሁ::
- የተቆለፈ ስልክ በሹካ፣ በፀጉር ማስያዣ ስትደውሉ እጅ ከፍንች የተያዛችሁ
- የማይክል ጃክሰንን "አይ አም ባድ /am bad/" "አምቤ አምቤ" እያላችሁ ያቀነቀናችሁ፡ "ፋንኪ ታውን"ን "ኮቱም ጃኬቱም ቆሽሿል "ብላች...ሁ ያስነካችሁ
- ፀጉራችሁን በእሳት በጋለ ሹካ የተተኮሳችሁ
- የሰኞ ጠዋት የግል ንፅህና ፍተሻ ያማረራችሁ
- ኮኮስ እየተቀባችሁ ያደጋችሁ
- የቢራ ጠርሙስ የሚመስለውን የፓራፊን ቅባት ክዳን በሚስማር የበሳችሁ
- የአጥሚት ድስት ቂጥ እየተሻማችሁ የላሳችሁ
- ጆሯችሁን ተበስታችሁ ሰበዝ የሰካችሁ
- ቅልልቦሽ በየደረጃው ጣታችሁ እስኪፋፋቅ የተጫወታችሁ
- ቅጠል ቆርጣችሁ፣ በክር አስራችሁ፤ እግራችሁ እስኪጣመም ጢቢጢቢ የተጫወታችሁ
- ለኳስ መስሪያ የአባቶቻችሁን ካልሲ ከቁጥር ያጎደላችሁ
- በላስቲክ ምን የመሰለ ኳስ የገነባችሁ
-ስልክ እንጨት ላይ ኳስ አስራችሁ ቴዘር የተጫወታችሁ
- ክረምትን በቆርኪ፣ በብይና በጠጠር ጨዋታ ያሳለፋችሁ
- በዱቤ ዱቄት ላስቲክ ደብተር የያዛችሁ
- በ"ሰይ ባንከረባብት"የብይ ሃብታችሁን ያደረጃችሁ
- አሌ ቡም የተጫወታችሁ
- የልጅነት ኩላሊታችሁ ከሹሌ /tushi እርግጫ የተረፈላችሁ
- በ”አኩኩሉ አልነጋም” ጨዋታ አልጋ ስር ተደብቃችሁ በዚያው እንቅልፍ ያሸለባችሁ
- "ፒቲ ጎል" ሰርታችሁ ኳስ የተራገጣችሁ
- ከባድ ጥፋት ፈፅማችሁ በሳማ የተለበለባችሁ፡ በርበሬ የታጠናችሁ
- እስኪብርቶና እርሳስ ጣቶቻችሁ መሃል ተደርጎ ክፉኛ የተቀጣችሁ፡ በባለእንጨቱ ማስመሪያ የተገረፋችሁ
- እጅ በጆሮ ይዛችሁ መቀመጫችሁ በቺንጋና በቁራጭ የውሃ ጎማ ያረረ የልጅነት ትዝታ ያላችሁ 👍 ይንኩ...
💚💛❤️
▪️▫️▪️▫️ ሁሉም ያልፋል....
❤️Join & Share @owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
#አሜሪካኖች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Get Well Soon
#ብሪቲሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Speed recovery
#ሀበሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ አሄሄሄ ይሄ በሽታ እኮ ነው አቶ ማንደፍሮን የገደለው😳🙆♂🤣🤣
@owmiracle
#ብሪቲሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Speed recovery
#ሀበሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ አሄሄሄ ይሄ በሽታ እኮ ነው አቶ ማንደፍሮን የገደለው😳🙆♂🤣🤣
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
እናንተ ምርጫ ነዋ ያሳሰባቹ እኔ አንዱ ፈላ Happy Fathers Day የሚል ካርድ ሰቶኝ Still ምድር ጠባኛለች😂🤣
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
ድሮም ስክሪኑ የተሰባበረ ሞባይል መያዝ ትርፉ ውርደት ነው.! ገነት መስላኝ ጌትነትን ስጀነጅነው ነው የከረምኩት!😜🤣
@owmiracle
@owmiracle