Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
ሀበሻ ስላንተ ክፉ የሚያወራ ብቻ አይምሰልህ። ስላንተ የሚያወራዉ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር በልቡ አለዉ፤ ለማዉራት እስክትሞት ብቻ ነዉ የሚጠብቀዉ 😂🤣🤣
@Owmiracle
@Owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች
1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
#እስር_ቤት 🤣🤣🤣
@Owmiracle @owmiracle
1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
#እስር_ቤት 🤣🤣🤣
@Owmiracle @owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
"ሰው ለፍቅረኛው ስንት መሰዋዕት ይሆናል አንተ እዚ አንድ ኩላሊትህን ሸጠለህ Vitz መኪና ለመግዛት ቆይ ቤተሰብ ላማክር ምናምን ትለኛለህ" #ብላኝ_እርፍ 😳?🤣🤣
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
ሚስቴና ሰራተኛዬ ክፉኛ ተጣሉ ነገሩን ለማብረድ ብዬ ለትንሽ ቀን ሚስቴ ቤተሰቦቿ ጋር እንድትቆይ አደረኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሰላሜን አገኘሁ🤷♂🤣🤣

እናንተማ ናቁኝ እኔ ዛሬ አለቃዬን እሁድ ነው ብዬ አሳምኜ ከስራ ቀርቻለሁ😜😂🤷♂
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
እዚህ ሀገር አይደለም ስራ መቀጠር ሰርግ ቤት እንኳ ደና ምግብ እንዲደርስህ ከውስጥ ሰው ያስፈልግሀል😌🤷♂🤣
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
" እማ " ብለህ ጠይቀህ የምታጣው ነገር የለም ... እናት ባይኖራት እንኳን ተበድራ ታደርግልሃለች ።
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...
#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "😍
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)🙄
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "😔
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "🤷♂
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"😏
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )🙆♂
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "😡
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)😳🙆♂🤣🤣

ያለ ምንም ምክኒያት የሚጠላህን ሰው ስታገኝ በጥፊ👋 በለው እና ቢያንስ በምክኒያት እንዲጠላህ አድርገው።
@owmiracle
@owmiracle
Mi®@©l£💞😂🙌 via @like
#My_Sister ፍቅረኛሽ ስልኩ ሲጠራ አንስቶ አይሰማም ይቆራረጣል እያለ ካጠገብሽ ተነስቶ ወደ ውጪ ከወጣ ተከታተይው እና Network በመፈለግ አግዢው🤣🤣🤣
@owmiracle
@owmiracle