Telegram Web
እኛ ሰፈር እኮ ነው 😏 አንዷ ባለሱቁን እባክህን 1 ኪሎ ስኳር ሽጥልኝ እናቴ ታማ አጥሚት ሰርቼ ሆስፒታል ልውስድላት ነው
:
#ባለሱቅ: - የሀኪም ማስረጃ ይዘሻል😂😂
@Owmiracle
ቴሌግራም ላይ ሚሴጅ ገብቶልኝ ለማንበብ ሰፍ ብዬ ስከፍተው
.
.
#ጋዲሳ_Joined_Telegram!🤣🤣
@owmiracle
ትዝ ይለኛል ቆንጅዬ አስተማሪ ክላስ ገብታ የፈለጋችሁትን ጥያቄ ጠይቁኝ ስትል እጄን አውጥቼ " ቲቸር እግር ኳስን ቁጭ ብለሽ ብትዳኚ ይሻላል ወይስ ቆመሽ ብትዳኚ ?" ስላት

እሷ: #ቆሜ_ብዳኝ 😜🤣
@Owmiracle
ትንሽ ነው ተብሎ ወንድ እንዴት ይናቃል
ጉንዳን እንኳን በአቅሙ ቀሚስ ያስወልቃል🤣🤣
@Owmiracle
#My_brother ወንድ ሆነህ እንዴት ሴት ልጅ ላይ እጅህን👊💪 ታነሳለህ😡😡
.
.
#እግርህንም_ተጠቀም_እንጂ😜😂
@owmiracle
አንዱ ደውሎ 📞 #ጥጋቡ ነህ አይደል ይለኛል...

#በምን_እድሌ_የኔ_ጌታ🤷‍♂🤣🤣
@owmiracle
ሆስፒታል ሄጄ ለዶክተሩ የምግብ ፍላጎቴ ቀንሷል ስለው...

#ታድለህ_አለኝ😳🤣🤣
@owmiracle
ዛሬ ሲያቀብጠኝ አንድ የሀብታም ሆቴል🏨 ገብቼ አንድ ሲኒ ቡና☕️ ጠጥቼ 30 ብር አላለችኝም 🙊🙉🙈
:
#ማነሽ_የኔ_አህት ጀበናውን ለእማዬ ይዤ እሔዳለሁ እንዴ...? 🤣😂🤣
@owmiracle
👜ሴቶች ለሜካፕ💄💅 የሚያወጡትን ብር ለተቸገረ ሰው ቢሰጡ ኖሮ ፈጣሪ ደስ ብሎት ጥሩ ባል ይሰጣቸው ነበር።😜🤣
@owmiracle
24 ሰዓት Internet ተጠቃሚ የሆነ ሰው ሲሞት ድንኳን ውስጥ የሚነገረው #አሁን_እኮ_Online_ነበር እንደው ምን አገኘው ?😜😜😜
✭ ✭ ✭
••●◉Join us @owmiracle
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂
@Owmiracle
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
@owmiracle
#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !! 🤣🤣😅
@Owmiracle
አኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር #ምክኒያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል ገንዘብም ሆነ ዕንቁ ነገር የለም።
: : : : : :
#ታዲያ_ውድ_ሰው_ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካወክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ አንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ #አክብራቸው
@owmiracle
#ልጁ:- ጀለሱን ከብዙ ግዜ በኃላ አገኘውና አንተ ምነው እንደዚ ጠፋህ በሰላም ነው? ብሎ ሲጠይቀው

#ጀለሱ:- ምን ባክህ አልማዝ ባለጭራ ይዛኝ ስንከራተት ነበር

#ልጁ:- ታድለህ ድሮም ሴቶች አንተን ይወዱሀል🙊🤣🤣🤣
@owmiracle
#አስተማሪው "እስኪ ለሊት ለሊት የሚነሳ?" ሲል እጅህን አውጥተህ " ለስንተ ሰአት ታጠናለህ?" ሲልህ
:
#ኧረ_እኔ_ልሸና_ነው🤣🤣🤣
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....

#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት 😩🤦‍♂🤣🤣
@owmiracle
#አሞህ_Hospital_ሄደህ አንዱ ነርስ አምህ ነው ሲልህ...
°
°
#አይ_ተሽሎኝ_ልመሰክር_ነው😜🤣
@owmiracle
ፈጣሪ ሆይ ብር ስጠኝ አላጠፋም
ሚስት ስጠኝ አላስከፋም❤️
@Owmiracle @owmiracle
2025/07/14 06:36:23
Back to Top
HTML Embed Code: