Telegram Web
ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች😜😂
@owmiracle
ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው 🤔🤔😂
@Owmiracle
አንዱ ወደ ሜክሲኮ በታክሲ እየሄድኩ ከጋቢና ዞሮ bro ሂሳብ ከፍያለው እንዳትከፍል ብሎ አልጮሀም...
:
#My_brother ተረጋጋ እንጂ ሙሴ ራሱ ቀይባህርን ለሁለት ከፍሎ እንዳንተ አልጮኸም🤔😂
@owmiracle
ጀለስ ሀብታም ቺክ ጠብሶ ስልኬ ጠፋብኝ ሲላት እኔ ገዛልሀለዉ በቃ ስትለው...

ጫማ ልገዛ በእግሬ ስሄድ እኮ ነዉ ስልኬ በተቀደደው በሱሪ ኪሴ ሾልኮ የጠፋው 😔😔😂😂
@owmiracle
"ና እይ ይሄን የጌታ ስራ
ተከተለኝ እንዳትፈራ"......... እያለች ጮክ ብላ ሻወር ቤት ውስጥ እየዘመረች ነው እኔም ይሄን ታምር ልይ ብዬ ሻወር ቤት እየገባሁ ነው🚶😉
@Owmiracle
Man ጫት ለማቆም እኮ ታስባለህ ሀሳቡ የሚመጣልህ ግን ሰትቅም ነው🤷🤣🤣
@owmiracle @owmiracle
አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ

እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት

ከዛ ምን ሆነህ ነው Good Morning ለማለት በአጭሩ ፅፌ ነው አለችኝ

ከዛ ቅሌቴ ገብቶኝ....
እኔም እኮ 'Tinb' ያልኩሽ (Temesgen inkelfam neberku banenku) ለማለት በአጭሩ ፅፌው ነው😜
🤣🤣
@owmiracle @owmiracle
ጥሩ ጥሩ የሆኑ ሀሳቦችን መናገር ፣ፖስት ማድረግ ቀላል ነው ፣ነገር ግን ያንኑ መኖር ከባድ ሆኖ ስታይ ራስን እየሸወድክ እንደሆነ ትረዳለህ😉🤣🤷
@owmiracle @owmiracle
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ🤷🤣🤣🤣
@owmiracle
የውጪ process ጀምሬያለው ብሎ የሰፈራችንን ቀሽትዬዋን ቺክ ካገባ በኋላ ሲጣራ ለካ DV ሞልቶ ነው🤣🤣🤣
@owmiracle
ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር።
አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?.

ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና ሱቅ ውስጥ ገባሁ

እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ።
እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት...

አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ 😭
🤣🤣🤷
@owmiracle
Join adrgut😍
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://www.tgoop.com/hulepay_official_bot?start=r09724424574

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

- አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://www.tgoop.com/Share251_Inviting_Bot?start=MGZmY

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

⚠️ NB : FAKE REFERRAL & MULTI ACCOUNT USERS NO PAYMENT !!!
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://www.tgoop.com/hulepay_official_bot?start=r09724424574

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

- አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://www.tgoop.com/Share251_Inviting_Bot?start=MGZmY

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

⚠️ NB : FAKE REFERRAL & MULTI ACCOUNT USERS NO PAYMENT !!!
2024/12/02 02:10:48
Back to Top
HTML Embed Code: