tgoop.com/pclovee/4707
Create:
Last Update:
Last Update:
💢እውነተኛ ታሪክ
……………ልጁ ሰው በመግደል ወንጀል ተጠርጥሮ እስር ቤት ይገባል አባትየውም በጣም ያዝናል አባቱ በጣም ያረጁ እና የደከሙ ስለሆኑ እንዲህ ሲሉ ደብዳቤ ይልኩለታል😥
ልጄ እኔ አርጅቻለሁ ደክሜያለሁ የእርሻውን ቦታ ማርስበት አቅምም ጉልበትም የለኝም ሰዎችን ቀጥሬ እንዳላሳርስ ገንዘብ የለኝም አንተም እስር ቤት ገብተሀል መሬቱ ፆሙን ማደሩ ነው ብለው ይልኩለታል😥
💢ልጃቸውም፦፦አባዬ እንኳንም አላሳረስከው እስከዛሬ ገድዬ የቀበርኳቸው ሰዎችን የእርሻህ መሬት ላይ ነው የቀበርኩዋቸው ብሎ ፅፎ ወደ እርሳቸው ይልካል ሲላላኩ ፖሊሶቹ 👮♀እያነበቡ ነበር ሚያደርሱት ፖሊሶቹም 👮♂👮♂በመረጃው ተደናግጠው ወደ ተጠርጣሪው አባት የእርሻ መሬት ላይ ይሄዳሉ🚔🚔🚔
እንደሄዱም መሬቱን መቆፋፈር እና መፈለግ ይጀምራሉ ቀኑን ሙሉ ቆፍረው ምንም ሳያገኙ ወደ ጣቢያው ይመለሱና ለምን እንዲህ አረክ ይሉታል🤷♂
አባቴን ስለረዳቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏አባቴ ስላረጀ ሚያግዘው ሰው ስለሌለ ነው እንዲህ ያረኩት አላቸው ይባላል
🌸SHARE AND JOIN🌸
@pclovee
@pclovee
💛...........🍃🌸🍃............💛
BY ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
Share with your friend now:
tgoop.com/pclovee/4707