tgoop.com/pclovee/5056
Create:
Last Update:
Last Update:
💞💞የምናፈቅረውን ሰው በጃችን የማስገባት ጥበብ💞💞
❣1⃣. ሁሌም ያማረ አለባበስ መከተል ማለትም ያሉንን ልብሶች ሁሌም ፅዱ ማረግ(Protocol)
❣2⃣. ሁሌም ጠዎት የሰላምታ Text መላክ፡፡ ከዛ ስናስለምደው ከወራቶች ቡሀላ ማቆም ከዛ ስለንተ ስላንቺ መጨነቅ ጀመረ ጀመረች ማለት ነው፡፡
❣3⃣. ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ወክ ማረግ መናፈሻወችን ማስለመድ፡፡
❣4⃣. ሁሌም ስትገናኝ አንድ አይነት ሰላምታ ማስለመድ አሁንም ከሳምንታት ቡሀላ ስስማት ወይም ስስሚው ለየት ያለ አሳሳም ከዛ እንዳፈቀርካት/ሽው አወቀለሽ አወቀችልህ ማለት ነው፡፡
❣5⃣. ስልክ ማውራት አስፈላጊ ከሆነ ሁሌም ማታ ማታ ማድረግ ምክንያቱም ማታ ላይ ምንም የሚረብሽ ወይም የሚያስጨንቅ ነገር የለም ጉዳይም የለባትም ስለዚህ በምታዎራት ሠአት ሀሳብህን ትረዳለች ስልኩ ከተዘጋ ቡሀላ እናቴ ትሙት ነው ምልህ ስላንተ ማሰብ ትጀምራለች፡፡
❣6⃣. የኛን ቻናል በጥሞና መከታተል ምክንያቱም እናስተምርሀለን እና አንተ ደግሞ በተግባር ታሳያታለህ፡፡ ለጉዎደኛህ ምታስብ ከሆነ በል የፍቅር አጋር join አስደርግ
💕💕 ይቀጥላል....💕💕
🛎🛎🛎ይቀጥል የምትሉ እስኪ 👍
BY ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
Share with your friend now:
tgoop.com/pclovee/5056