PCLOVEE Telegram 5060
Forwarded from ILL ()
​​💘ሴቶችን የመሣብ ጥበብ ክፍል 3⃣💘

❤️➍.በመጀመሪያ ሴቶች ስትቀርብ ተለሳልሰህና በጥሩ ባህሪ ይሁን ፡-
የሚያስደስት ባህሪ ያለህ መስለህ መቅረብ ወይም በጣም ጥሩ የሚባል ወንድ ሆነህ ራስህን ማቅረብ ትልቅ ሚና ይጫወትልሀል፡፡ ይህንን ለቅርበት ብለህ በራስህ ላይ ያመጣኸውን ባህሪህን ትተህ ወደ እውነተኛ ባህሪህ እንዴት መመለስ እንደምትችል ወይም ጥሩ ባህርይ ተፈጥሯዊና ቀጣይነት ያለው ግን ፍቅርን የሚናገር መሆኑን ካላወቅህ ከሴቶች ጋር ሁሉ ጥሩ ሰው የሚባል ሰው ሆነህ ብቻ ከቀረብክ ያቺ ሴት እቤቷ ሄዳ ስለ አንተ ጥሩነት ብቻ ታወራለች፡፡ ነገር ግን እንደ አንድ ጥሩ ወንድምና ጓደኛዋ ብቻ ስለምትቆጥርህ ከሌላ ወንድጋር ሌላ የፍቅር ግንኙነት ትመሰርታለች፡፡ ስለዚህ ጥሩ ሰው ብቻ ሳትሆን ጥሩ የፍቅር ሰው ወይም የፍቅር አጋር መሆንም እንደምትችል ማሳየት አለብህ፡፡
❤️➎.ሁል ጊዜ የሚያስደስታትን ነገር እወቅላት ፡-ከምንም በላይ ሴቶች የውስጣቸውን ምቾት የሚጠብቅላቸውን ወንድ ይመቻቸዋል፡፡ ታዲያ ምን እንደሚያስደስታት ማወቅ የአንተ የወንዱ የቤት ስራ ይሆናል ማለት ነው፡፡ አስደስታት ምቾቷንም በሚገባ ጠብቅላት፡፡ ይህን እያደረክ ስትመጣ የበለጠ ግንኙነትህን አስደሳች ታደርገዋለህ፡፡ ምክንያቱም ስሜቷን ስትጠብቅላት ሁሌ አንተን ብቻ ትላለች፡፡ ያን ጊዜ ፈላጊና ተፈላጊ ተገጣጠሙ ማለት ነው፡፡
❤️➏.የፍቅር ሰው መሆንህን አሳውቃት ፡-
በማንኛውም የግንኙነት አጋጣሚ ወንድሟን ወይም እህቷን ወይም እናቷን መስለህ ሳይሆን ፍቅረኛዋ እንደሆንክ መስለህ ወይም ሆነህ ቅረባት፡፡ ይህም ማለት እንክብካቤና የእናትነት አይነት ስሜት ከመጠን በላይ አታብዛባት፡፡ እንክብካቤህ በጥቂቱና በጥበብ ሆኖ ጨዋታዎችህ ግን ፍቅር ፍቅር የሚያሸትቱህ ሊሆን ይገባል፡፡ የብዙ ወንዶች ችግር ውስጣቸው ለፍቅር ከሚፈልጋት ሴት ጋር በጓደኝነት ቀርበው በኋላ ላይ ወደ ማንነታቸው መለወጥ ነው፡፡ ነገር ግን በየትኛውም አይነት አቀራረብ ቅረባት፡፡ ብዙ ጊዜ ሳትወስድ ግን አቀራረብህን ወደ ፍቅር ለውጠው፡፡ ጥሩ የፍቅር ሁኔታን ከሰጠኻትና ያንተ መሆን ከፈለገች እሷም ብዙ ጊዜ አታባክንብህም፡፡ ያኔ ቅርርባችሁን ወደ
ጣፋጭ የፍቅር ግንኙነት በቀላሉ መቀየር ትችላለህ፡፡
❤️➐.አማላይነትህን ተጠቀምበት
የራስህን ማንነት ከመጠበቅ ጀምሮ ጥሩ የሚባል ስብዕና ያለው ወንድ ሆነህ ቅረባት፡፡ ባገኘኸው አጋጣሚ አማላይ ሆነህ ቅረባት፡፡ በአንተ መልካምና አማላይ የሆነ አቀራረብ ውስጥ ለእሷም ጥሩ ነገር የምትፈጥርና የበለጠ አምራና ጎልታ እንድትወጣ ታደርጋታለህ፡፡ ምክንያቱም በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ከአንተ ጋር ተነፃፃሪ በሆነ መልኩ ራሷን አማላይና ማራኪ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ስለምትጨናነቅ ነው፡፡ እነዚህንና መሰል ነገሮችን በሚኖራችሁ ቅርርብ ውስጥ የምትተገብራቸው ከሆነ ግንኙነታችሁ ጣፋጭና ድንቅ የፍቅር ጊዜ ይሆንላቸዋል፡፡ ሰዓቶችና ቀናት ሁሉ ያጥራቸዋል፡፡ ያኔ የፍቅር መቀሶችህን ለይተህ በማወቅህ በፍቅር ቅመሞች የመለወጥና የግንኙነታችሁም ታላቅ የፍቅር ንጉስ የመሆን ዕድሉ ይኖርሀል፡፡ አማላዬ የሚለውን ዜማም ጀባ በላት፡፡ እሷም አንተ የእኔ… የእኔ የነብሴ ክፋይ ትልሀለች፡፡ መልካም ፍቅር፡፡

@yefkir_gojo
@yefkir_gojo

tgoop.com/pclovee/5060
Create:
Last Update:

BY ፍቅር♥ እና ሳቅ😂

Share with your friend now:
tgoop.com/pclovee/5060

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. Invite up to 200 users from your contacts to join your channel Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Telegram Channels requirements & features Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police.
from us

Telegram ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
FROM American