Telegram Web
በአላህ ስም

*🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*

① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

*🍃 4 ነገሮችን ቀንስ*

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

*🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*

① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ

*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*

① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን

*🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው*

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን

*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው

① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

*🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት

*2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?*

®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡

3, ጤና ትፈልጋለህ ?

_®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_

_4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_

_እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_

_5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_

_ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_

_6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_

_®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_

_7, በረካ ትፈልጋለህ ?_

_®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_

_8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?

_®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_

_9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_

_®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_

@rezakuhakimu
@rezakuhakimu
@rezakuhakimu
Forwarded from 🌏Abu Hafsua (አቡ ሐፍሷ) (أبو حفصة إمام)
ይጠንቀቁ

በአዲስ አበባ ሌቦች ሊሰርቋቹ ሲያስቡ  ከሚጠቀሙት ዘዴዎች መካከል:—
👇           👇              👇
ሞተር  እና ሳይክል ወደ እርሶ ሲጠጋ ይጠንቀቁ  ስንቱ  ስልኩን ተበልቷልና።

የማያውቆት ሰው ፀያፍ ስድብ ይሰድቦታል።  ለመጣላት ሲጋበዙ ገላጋይ መስለው   የተሳዳቢው ተባባሪ ሌቦች ኪሶትን  ያጥቦታል።

ታክሲ ውስጥ ሆን ብለው የታመመ  ወይም ነፍሰ ጡር የሚመስል ሰው  አስቀምጠው መስኮት እንዲከፍቱ በጥድፊያ   ይጠይቆታል ። እርሶም መስኮቱን ሲከፍቱ ወይም ቦታ ለመቀየር ሲያስቡ ኪሶት ይገባሉ።

የታክሲ ረዳት በመመስል "የት ኖት " ብለው በሚያልፉበት መንገድ ይጠይቆታል።  እርሶ ወደጠሩት ቦታ  እንደሚሄዱ በማስመሰል ታክሲ ካስገቦት በኋላ  ዘርፈው ደብድበው ያወርዶታል።

አውቀው በታክሲ ትርፍ  እንዲጫኑ ካደረጉ በኋላ "  ትራፊክ መጣ፣ውረድ  ፣ውረጂ " በማለት አዋክበው አውርደው  በመሀል ገንዘቦትን ወይም ሞባይል  ስልኮትን ይሰርቆታል።

አሁን አሁንማ  ማር ፣ቅቤ ተልኮለት ነው  በማለት  እቤት ሰተት ብለው ገብተው  የላከኝን ሰው ልንገረው ስልኮትን አውሱኝ በማለት ያልተሰማቸው በማስመሰል ሹልክ ብለው ያመልጣሉ።

መንገድ ላይ  አጣዳፊ ካልሆነ   ስልክ ባያወሩ ይመረጣል። መንታፊው በዝቷልና።

ሎተሪ ደረሰኝ  ብሎ ወይም የማያውቁት ሰው መንገድ ላይ  እያወሮት ሲሄድ  ይጠንቀቁ።


ኮፒ
⚠️🚫ለዘፈን_አፍቃሪያን_መገሠጫ_ትሆን_ዘንዳ_ይህችን_ታሪክ_አንብቧት
👇👇👇
ታሪኩ እንዲህ ነው፦
*ልጁ በጣም ሙዚቃ ማዳመጥ ይወዳል። ጠዋት፣ ማታ፣ቀን፣ለሊት፣ሁልም ጆሮው ላይ ኤርፎን ሰክቶ፣ አላህ ለቁርአን፣እንዲሁም ለተግሰጽ የለገሰውን ጆሮ ለሃራም እናለማይወደው ድርጊት ይጠቀማል።


ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ት/ቱን ጨርሶ፣ ቤት ይገባል። ልቡ የሚገኘው ዛሬ ምን አይነት ዘፈን አውርጄ ላዳምጥ ነው ።
ከዚያም ፍራሹ ላይ ጋደም ብሎ፣ ሞባይሉን ከፍቶ፣በማዳመጥ ላይ ሳለ የክፍሉ መብራት ድንገት በኃይል ድርግም ብሎ ይጠፋል ።
ደንግጦ የሞባይሉን ፍላሽ በማብራት፣ ኤርፎኑን ለመንቀል ቢሞክር እንቢ ይለዋል።
ከጆሮው ውስጥ የተጣበቀው ኤርፎን፣አልነቀልም ብሎ ብዙ አታገለው። በመጨረሻም ስላልቻለ ለቤተሰቡ ተናገረ።

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu

ቤተሰቡ ሙዚቃ በማዳመጡ ቢናደዱም፣አሁን ለችግሩ መፍትሔ እንፈልግ በማለት በፍጥነት ወደ አቅራቢያው ከአንገት በላይ እስፔሽላይስት ህክምና ወሰዱት።ዶክቶሮች በድንጋጤ እንዲሁም በመገረም እንዲህ አይነት ሁኔታ አጋጥሟቸው እንደማያውቁና ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው ወደ ሌላ የሕክምና ማዕከል ሪፈር ይጽፋለታል። ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል።
ልጁ ምንም አያወራም፣ ዝምታን ተከናንቦ አይኑን ያቁለጨልጫል።በአብዋራ የተሞላ ፀጉሩን እያከከ በዙሪያው ያሉ ሰዎች የሚያወሩትን ለማዳመጥ ይሞክራል። ነገር ግን ምንም ነገር አይሰማውም። ጆሮው ደን ቁሯል።
አላህ የሰጠውን ጆሮ ቁርአንን ለማዳመጥ ሳይጠቀም ሙዚቃ አዳምጦበታል። በዚህም የፀፀተው ይመስላል።


ወደ ሌላ ሕክምና ማዕከል ተጉዘው ከከባድ የ 2፡00ሠዓት ቀዶ ጥገና ሕክምና በኃላ ኤርፎኑ ለብቻው መወገድ ስላልቻለ ሁለቱ ጆሮዎች፣ከቦታቸው ተነቅለው የማዳመጥ ፀጋን አሳጥቶት ከሕክምና ማዕከሉ ወደ ቤት ተመለሰ። ከዚያ በኃላም ጤና እያለው ያልቀራውን ቁርአን ለማንበብ ይታገላል።
ሕይወቱንም በፀፀት እና በማልቀስ ለመግፋት ተገዷል።

ኢኽዋኒ ወ አኽዋቲ አላህ የሰጠንን ፀጋ እሱን ለማመስገን እንጂ፣እሱን ለማስቆጣት አንጠቀመው። ሙዚቃን ከመስማት ርቀው፣ ቁርአንን በማዳመጥ ከሚረኩት ያድርገን!!!
አላሁመ አሚን!

Share ማድረጎን አይዘንጉ 1 ሰው በኛ ሰበብ ሊመለስ ይችላል እናም share ለማድረግ አንሰስት ።
በተቻለን አቅም ለሌሎች በማድረስ ከሀራም ነገራቶች እንዲርቁ ሰበብ እንሁናቸው ።

ተመሳሳይ አስተማሪ ታሪኮች እንዲደርሶት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
🌴🌴🌴🌴 ግጥም 🌴🌴🌴🌴

🌸 የሞት ቅርብነት 🌸


የሞት ቅርብነትን ሁላችንም እረስተን ፣
ለዱንያ እንሮጣለን አኼራን ዘንግተን ፣
የአኼራን ነገር ጠንቅቀን ብናውቅ ፣
ብዙውን በለቅሶ ጥቂቱን በሳቅ ፣
ዛሬ በዱንያ ላይ በደስታ ስንኖር ፣
መግባት የማይቀርነው እጠባብ ቀብር ፣
ነኪርና ሙንከር መረቡክ ሲሉን ፣
እንደው ምንድን የሆን የእኛ መልሳችን ፣
መልሱን ለማገኘት ኸይር ስራ እንስራ ፣
እፍረት እንዳይዘን ነገ በአኼራ ፣
ስንወጣም ስንገባም ስለኢስላም እናውራ ፣
ጊዜን መፅዋት እናድርግ እንደ አቡሁረይራ ፣
ምላሳችን ሲያሳስቀው አይናችን ፣
ቅልብልብ ትላለች ያቺ ቀልባችን ፣
ይዘነው የምንሄደው ምንድን ነው መልሳችን ፣
ኸይር ስራ ቀሎ ሲከብደን ወንጀላችን ፣
መሙያ አናገኝም ለዛ ሚዛናችን ፣
መፍትሄ የሚሆን ምንድን ነው መልሳችን ፣
ኢባዳን ማብዛት ነው ዱንያ ላይ ሁነን ፣
ለአኼራ ጉዳይ ይህን ስላልን ፣
ወሰላሙ አለይኩም በሉ አውፍ በሉን ።


✍️✍️✍️ @Ebnu_Oumer




@rezakuhakimu

@rezakuhakimu

@rezakuhakimu


if you like it sher it

Sher sher sher sher sher sher
Красивое чтение Корана
«al hadaya»
عبد الرحمن مسعد سورة ابرهم
✍️ኒቃቢስቷ!!

ይመስገን ፈጣሪ ለኢስላም የመራት፡
በኒቃብ አጊጦ ውብ አርጎ የሰራት፡
ለዚህች አይነት ጀግና አላት ትልቅ ብስራት፡
ሁሌም ሀሴት እንጅ የላትም ስብራት፡
መተናነስ እንጂ የለባትም ኩራት፡

ኒቃቢስቷ...

ከሴረኞች በላይ እጥፍ ነው ሞራሏ፡
ኒቃቡ ቢጠቁርም ያበራል ፀዳሏ፡
ሐቅ ላይ የቆመ አስተዋይ ነው አቅሏ፡
ሰላም ሰጭ ናቸው ይብዙልን መሰሏ፡

ኒቃቢስቷ...

ያስጠላል ቢሏትም ውብ ኒቃብ ቀሚሷ፡
እግረመንገዷን ነው የምታምረው እርሷ፡
የእምነቷን ትዕዛዝ ይወደዋል ነፍሷ፡

ኒቃቢስቷ...

በተሸፈነ መልክ ለአለም ሰላም አዳይ፡
ያለ ጋሻና ጦር በዝምታ ገዳይ፡
ጠላቷ በሙሉ ያውቃል ይህን ጉዳይ፡

....ኒቃቢስቷ

አርቆ አሳቢ ነች፤
በጭብጨባ ብዛት የማትደናበር፡
ፅኑ ናት እህቴ፤
በጠላት ዘለፋ የማትሰባበር፡
ጀግናዬ ነች እሷ፤
የገዛ ክንፎቿን አጣጥፋ የምትበር፡

ኒቃቢስቷ....

ለአምላኳ መታዘዝ ነውና ስኬቷ፡
ፀባይና ስርአት ይህ ነው ምልክቷ፡
ሰለፍይ ነችና ኒቃብ ነው መስፈርቷ፡
እስኪ ተናገሩ ምንድን ነው ስህተቷ፡
በወንድሞቿ ዘንድ ውብ ነች ኒቃቢስቷ፡

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
አሏህ ሁሉንም በግዜው ይፈፅማል!

በሁሉም የህይወት መልክህ ውስጥ የሚያስፈልግህን በመስጠት ምርጥ ሆኖ ታገኘዋለህ። በርካታ የህይወት ጥያቄዎችህን የሚፈታው እንደአስሓቡል ካህፍ  በአንዲት ሌሊት የመኝታ ሰዓትህ ሊሆንም ይችላል።  ጌታህ ከሰመጥክበት የሀዘን ዓለም ሊያወጣህ የማይፈልግ "ታጋሾችን አበስራቸው" የሚል ቃልአባይ ይመስልሃል?  መንገዱ መሀል ላይማ… እንደዩሱፍ ለባርነት መሸጥ አለ፣ እንደ የዕቁብ የማያባራ ለቅሶ አለ፣ እንደ  ኢብራሂም ግራ መጋባት አለ፣ እንደ ነብይህ ሙሀመድ መሰደድም አለ…  አምላካዊ ጥበቡን የምትረዳው  ነገሮች ዘግይተው ዘግይተው…  ላንተ ትክክለኛውን ሰዓት ጠብቀው ሲመጡ ስታይ ነው። እርሱ…  እጅጉኑ ጠቢብ ነው።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
ፈተና መብዛቱ ለኸይር ነው

አብሽር አሏህ ፈተናን ባንተ ላይ ማፈራረቁ ስለጠላህ አይደለም። ነብያችን - ﷺ - የቲም ነበሩ። እናታቸውን በ6አመታቸው አጥተዋል ፤ ርቧቸው ድንጋይ ሆዳቸው ላይ አስረዋል ፤ ሌላም ብዙ ፈተና ደርሶባቸዋል። ታዲያ አሏህ ጠልቷቸው ነው ብለህ ታስባለህን? በጭራሽ.
°
እንደውም በተቃራኒው እንደሚወድህ አመላካች ነው። ነብያችን - ﷺ - ይህን ስላሉ ፦ [ አሏህ ህዝቦችን ከወደደ ይፈትናቸዋል። ] (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ ፥ 23623). በሌላም ሐዲስ ላይ [ ከሰዎች ሁሉ በላእ የሚበረታባቸው ነብያቶች ናቸው ከዛም ደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ናቸው። ] (ሲልሲለት አስሶሒሓህ ፥ 144).
°
አማኝ በሆነ ሰው ላይ ፈተና  መብዛቱ አሏህ ለሱ መልካምን ነገር እንዳሰበለትም አመላካች ነው። ረሱል - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ አንድን ሙስሊም ከድካምም ይሁን ከበሽታ ከጭንቅም ይሁን ከሐዘን ከችግርም ይሁን ከጭንቀት ሙሲባ አይደርስበትም ከምትወጋው የሆነች እሾህም ብትሆን አሏህ በሷ አማካኝነት ከወንጀሉ ቢያፀዳው እንጂ። ] (ሶሒሁል ቡኻሪ ፥ 5641). አሏህ ፈተናን ታግሰው እሱ ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ያድርገን።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
አትፍራ !

በእያንዳንዱ የምንጓዝበት መንገድ አሏህ አለ ስንቆም ስንተኛ ስንነሳ ሁሉንም እንቅስቃሴያችንን የሚቆጣጠርልን እርሱ ነው ታድያ ለምንድነው የምንፈራው? ለምንድነው ብቻዬን ነኝ የምንለው ለምንድነው ደጋፊ ያጣን እንደሆንን የምናስበው ?

በምታደርገው ነገር በሙሉ ማንም ሰው ባይደግፍህ ነገርግን አሏህ ከጎንህ እንደሆነ ካመንክ ከሁሉ በላይ የሆነው ካንተ ጋር ነውና በፍፁም አትፍራ !

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
የባል እና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም


🌹ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ

🌹ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርክን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።

🌹ባል:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል።

🌹ሚስት:― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ

🌹ባል:― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!

🌹ሚስት:― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ

🌹ባል:― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር

🌹ሚስት:― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና

🌹ባል: እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ

🌹ሚስት:― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ።
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
ለአድስ ተጋብወችነዉ


ኡሙ ሂበቲላህ ቢንት ሰኢድነኛ

@rezakuhakimu
   @rezakuhakimu
       @rezakuhakimu
ኢላሂ!

ወገብ የሚያጎብጥ የኑሮ ሸክም እና የዱኒያ ጉዳይ ያላቸው ወዳጆች በኛ ተስፋ አድርገው በዱዓ አደራ ብለውናልና።

ያረቢ!  በኛ ሳይሆን እዝነትህን ከጂለው ዱዓ አድርጉልኝ ስላሉ ብቻ ።

ያልታሰበ ሪዝቅህን፤
የማያልቅ ምህረትህን፤
የማይዋዥቅ ዓፊያህን፤
የተደላደለ ኑሮ ስጣቸው። ያሰቡትንም ሆነ ያላሰቡትን ጉዳያቸውን ፈፅምላቸው። የቀልባቸውን ጭንቀት ገላግላቸው።
አሚን! 🤲

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
አጃኢብ የሆነ ታሪክ !

ሹዐይብ (ረድየሏህ አንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፤ “ከናንተ በፊት ይኖሩ በነበሩት ሕዝቦች መካከል አንድ ንጉስ ነበር፡፡ ይህ ንጉስ አንድ አስማተኛም ነበረው፡፡ አስማተኛው ሲያረጅ ለንጉሱ «እኔ እያረጀሁ ነኝና አንድ አስማት የማስተምረው ልጅ ስጠኝ» አለው። ንጉሱም የአስማተኛውን ቃል ሰምቶ አስማት የሚያስተምረውን ልጅ ለአስማተኛው ላከለት። ልጁ ዘወትር ወደ አስማተኛ ሰውዬ በሚጓዝበት ወቅት መንገድ ላይ አንድ ባህታዊ ስው የሚናገረውን ቁጭ ብሎ በማዳመጥ ባህታዊው በሚናገረው ንግግር ይደነቅ ነበር። ሁልጊዜ ወደ አስማተኛው ሲያመራ የባህታዊውን አዳምጦ ወደ አስማተኛው ሲሄድ አስማተኛው ይደበድበዋል፡፡ ስለዚህም ይህን ጉዳይ ለባህታዊው አጫወተው። ባህታዊውም «በማንኛውም ወቅት ወደ አስማተኛው ስትሄድ ቤተሰቦቼ በሥራ ይዘውኝ ነው» በል፡፡ በማንኛውም ወቅት ወደ ቤተሰቦችህ ስትሄድ «አስማተኛው በሥራ ወጥሮኝ ነው» በላቸው፡፡» አለው። ልጁም ይህን በመፈጸም ለትንሽ ጊዜ ቆየ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ወደ ባህታዊ እየመጣ ሳለ አንድ ትልቅ እንስሳ መንገዱ ላይ ተጋድሞ ሰዎችን ማለፊያ አሳጥቷቸው ነበር። ይህን ጊዜ «ዛሬ ከአስማተኛው እና ከባህታዊው ማን የተሻለ እንደሆነ አውቃለሁ» አለና ትንሽ ድንጋይ አንስቶ «አላህ ሆይ! የባህታዊው ድርጊትና ባሕሪይ ከአስማተኛው ይበልጥ ባንተ ዘንድ ተወዳጅ ከሆነ ሰዎች መንገዱን እንዲያቋርጡ ይህን እንስሳ ግደለው» ብሎ እንስሳውን በድንጋይ ሲመታው ሞተ፡፡ ሰዎቹም መንገዱን አቋረጡ፡፡ ልጁም ወደ ባህታዊው መጣና ስለሁኔታው አጫወተው። ባህታዊውም “ልጄ ሆይ! ዛሬ አንተ ከኔ የተሻልክ ነህ! እኔ የምመለከተውን ትልቅ ነገር ይዘሃል፡፡ ወደ እስር ቤትም ትወረወራለህ በእስር ላይ ሳለህም ለአሳሪዎችህ ስለኔ ምንም ነገር አትንገራቸው» _ አለው፡፡ ልጁም በተፈጥሮ በዓይነ-ስውርነት፣ በቁምጥና፣ በለምጥና በሌሎች በሽታዎች የተጠቁትን ሰዎች ማከም ጀመረ፡፡ በዚህን ጊዜ ዓይነ-ስውር የነበረ የንጉሱ አማካሪ ስለዚህ ልጅ ዝና ሰምቶ ብዙ ስጦታዎችን ይዞ ወደ ልጁ በመምጣት «አንተ ካዳንከኝ እነዚህ ሁሉ ስጦታዎች ያንተ ናቸው አለው፡፡ ልጁም " እኔ ማንንም አላድንም። ሰዎችን ሁሉ የሚያድነው አላህ ብቻ ነው፡፡ በአላህ ካመንክ አላህም ከበሽታው ያድንሀል፡፡  ሰውየውም እንደተባለው በአላህ አመነ፡፡ ከዚም አሏህ አዳነው ።  ሰውየውም  ንጉሱ ጋር በፊት  በነበረው ቦታው ላይ ሄዶ ተቀመጠ። ንጉሱም የዓይኖችህን ብርሃኖች ማን መለሰልህ?» ሲል ጠየቀው። አሏህ አዳነኝ አለ። ከዚያም ንጉሱ ከስልጣኑ አወረደው ስለ ልጁ እስኪነግረው ድረስ ያሰቃየው ነበር፡፡ ልጁም ተይዞ ንጉሱ ፊት ቀረበ፡፡ ንጉሱም «ልጄ ሆይ! የአስማት ትምህርትህ ዓይነ-ስውራን፤ ቆማጣዎችንና ለምጣሞችን የማዳን ደረጃ ላይ ደረስን?» ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም «እኔ ማንንም አላድንም፡፡ አላህ ብቻ ነው ማከም የሚችለው።» አለው። ንጉሱም ልጁ ባህታዊውን እስከሚጠቁመው ድረስ ያሰቃየው ነበር። ባህታዊውም ተይዞ ንጉሱ ፊት ቀረበ፡፡ «ይህን ሃይማኖትህን ትተህ ወደ ጣኦት አምላኪነት ተመለስ ሲባል ባህታዊው አሻፈረኝ አለ፡፡ ንጉሱም መጋዝ እንዲመጣለት ካዘዘ በኋላ በባህታዊው መሐል አናት ላይ በማስቀመጥ ባህታዊውን ሁለት ቦታ ላይ ሰነጠቀው፡፡ ቀጠለና አማካሪውን አስመጥቶ «ይህን ሃይማኖትህን ትተህ ወደ ጣኦት አምልኮት ተመለስ» አለው፡፡ አማካሪው ግን አሻፈረኝ በማለቱ እሱንም አንደ ባህታዊው ከመሐል እናቱ በመጀመር ለሁለት ተከፍሎ እስኪወድቅ ድረስ በመጋዝ ቆረጠው፡፡ ከዚያም ልጁን አስቀርቦ ይህን ሃይማኖትህን ትተህ ወደ ጣኦት አምልኮት ተመለስ» ሲለው ልጁ አሻፈረኝ በማለቱ ንጉሱ አሽከሮቹን «እንዲህ እንዲህ የሚባል ተራራ ጫፍ ላይ ውሰዱትና ወደ ጣኦት አምልኮቱ ከተመለስ መልካም ያለበለዚያ ግን ከተራራው ጫፍ ላይ ወርውሩት» ሲል _ አዘዛቸው፡፡ አሽከሮቹም የንጉሱን ትዕዛዝ ተቀበለው ለመፈፀም ልጁን ይዘው ወደ ተራራው ወጡ፡፡ በዚህም ጊዜ ልጁ «አላህ ሆይ! በምትፈልገው ነገር ከነርሱ ጠብቀኝ» አለ፡፡ ልጁ ይህን በማለቱ ተራራው ተንቀጠቀጠና አሸከሮቹ ከተራራው ላይ ሲወድቁ ልጁ ግን ወደ ንጉሱ መጣ፡ ንጉሱም «አጃቢዎችህ ምን ሠሩ?» ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም «አላህ ከነሱ ጠበቀኝ» በማለት መለሰለት፡፡ ንጉሱ አሁንም ሌሎች አሽከሮቹን በመርከብ ወደ መሐል ባሕር ውሰዱትና ወደ : ጣኦት አምልኮቱ ከተመለስ ደህና ያለዚያ ግን ወደ ባሕሩ ወርውሩት» ሲል አዘዛቸው፡፡ እነሱም ልጁን ወደ ባሕሩ ይዘውት ሲሄዱ ልጁ «አላህ ሆይ! በምትፈልገው ነገር ከነሱ ጠብቀኝ» አለ፡፡ ይህን ጊዜም መርከቧ በማዕበል ተመታ ሁሉም አጅበውት የነበሩት ሰዎች ባሕሩ ውስጥ ወደቁ ልጁ ግን አሁንም ወደ ንጉሱ መጣ፡፡ ንጉስ አሁንም አጃቢዎችህ ምን ሠሩ?» በማለት ጠየቀው፡፡ እሱም «አላህ ከነሱ ጠበቀኝ» ሲል መለሰለት፡፡ ንግግሩን ቀበል አድርጎም እኔ የማዝህን እስካልፈፀምክ ድረስ ፈጽሞ ልትገድለኝ አትችልም» አለው። “ያ (ትዕዛዝ) ምንድን ነው?" አለው። ልጁም «ከፍታ ባለው ስፍራ ሰዎችን ሁሉ ሰብስብ፡፡ እኔንም ከግንድ ጋር እስረኝ፡፡ ከቀስት መያዣ ኮሮጆዬ ቀስት በመውሰድ በአላህ ስም በዚህ ልጅ ጌታ» ብለህ ግደለኝ፡፡ ይህን ከፈጸምክ ትገድለኛለህም» አለው፡፡ ንጉሱም እንደተባለው ከፍ ያለ ቦታ ላይ ሰዎችን ከሰበሰበ በኋላ ልጁን ከግንድ ጋር አሰረው፡፡ ከዚያም ከልጁ የቀስት ኮሮጆ ቀስት በመውሰድ ከደጋኑ ጋር አያያዘ። በመቀጠልም «በአላህ ስም በዚህ ልጅ ጌታ በማለት ቀስቱን ወደ ልጁ ወረወረው፡፡ ቀስቱም የልጁ ግንባር ላይ ተሰካና ሞተ፡፡ ሰዎቹም እኛ በልጁ ጌታ አምነናል! እኛ በልጁ ጌታ አምነናል እኛ በልጁ ጌታ አምነናል» በማለት ማመናቸውን በአደባባይ አወጁ፡፡ ንጉሱም ጥልቅ ጉድጓዶች በየመንገዱ እንዲቆፍሩ አዘዘ፡፡ ጉድጓዶቹም ተቆፈሩ፤ በጉድጓድ ውስጥ እሳት እንዲቀጠጣል አዘዘ፡፡  እሳቱ እንዲቀጣጠል ያዘዘበት ዋና ምክንያት ወደ ጣኦት አምልኮት የማይመለስ ሰው ሁሉ በእሳት ውስጥ እንዲቃጠል በመፈለጉ ነው፡፡ ይህም በተግባር ተፈፀመ፡፡ አንዲት ሕፃን የያዘች እናትም ወደ ጉድጓዱ መጣች፡፡ ዳሩ ግን ለሕፃኑ ስትል ቀስ በቀስ ከጉድጓዱ ስታፈገፍግ ሕፃኑ እንዲህ ሲል ተናገረ እናቴ ሆይ! ታጋሽ ሁኚ፡፡ አንቺ በእውነት ላይ ነው ያለሽው።» እሷም ሕፃኑ እንዲህ ሲላት አብራው በጉድጓዱ ውስጥ ወደ ሚቀጣጠለው እሳት ገባች።»

(ሙስሊም ዘግበውታል)

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu
ምርጥ የዱአ ኪታብ.pdf
18.5 MB
ምርጥ የዱአ ኪታብ

እጥር ምጥን ያለ ምርጥ ዱአ ነው አውርዱና ተጠቀሙበት ወላሂ ይጠቅማችኋል እንዳያልፋችሁ ረመዷን ገብቷል በእዝች በአጭር ጊዜ ኢባዳ የሚሰራበት ዱአ የምናበዛበት ወር ነው የዱአ ኪታቡን አውርዱና ተጠቀሙበት !!!



ካወረዳችሁ ቡሀላ save ማድረጋችሁን አትር!!


ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ እንዳትረሱኝ
🌙السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌒🕋عيد مبارك🕋🌘
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عم وانتم بخير 🕌🕋
ኢድ ሙባረክ
Eid mubarek
🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀


👒👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒
👒👒
👒👒
👒👒
👒👒
👒👒
👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒👒

🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀

👒👒👒 👒👒👒
👒👒👒👒 👒👒👒👒
👒👒 👒👒👒👒 👒👒
👒👒 👒👒👒 👒👒
👒👒 👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒

🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀

👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒👒👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒

🎀
🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀
🎀🎀 🎀🎀

👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒👒👒👒👒
👒👒👒👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒


🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🎀🎀🎀🎀🎀🎀

👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
👒👒 👒👒
ዝሙትን አትቅረቡ!
አቡ ሙሰየብ ሃምዛ حفظه الله
ታላቅ ዘመቻ በዝሙት ላይ

ኑ በሚድያ እንዋጋቸው ሰይፋችሁን ስጡኝ???

📮 ዝሙትን አትቅረቡ! 📮

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ገሳጭ ትምህርት

ተማሪዎች ግን ድንግልናን በሀራም መስጠት ሙድ መሰላችሁ እንዴ?????


እኔማ በጣም ነው የሚበሽቀይ እርርርር ነው የምለው ወሏሂ።

🎙 ኡስታዝ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

ይህን ማሳራጨት የጅሀድ አካል ነው
https://www.tgoop.com/nhwdr
https://www.tgoop.com/nhwdr
https://www.tgoop.com/nhwdr
https://www.tgoop.com/nhwdr
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

➡️ዛሬ እንደሚታወቀው በካፊሮች ዘንድ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ እጅግ የሚታመፅበት ቀን ነው:: የዚህ አመፅ አካል እንዳንሆንም እጅግ ልንጠነቀቅ ይገባል!!!

👉የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከመስጠት መቆጠብ አለብን/በመልካም መኗኗር እንጂ ለዚህ መብቱ የለንምና

👉አብረን በአሉን አስመልክተን ከመደሰት መቆጠብ አለብን/ሽርክ ነውና ስራቸው

👉ከቻልን በፆም ብናሳልፈው/ከነጋ በኋላም ለሱና መነየት እንደምንችል ታሳቢ ተደርጎ

👉እሁድም እንደመሆኑ የእረፍት ቀን ነውና በተለያዩ ዒባዳዎች በተለይም አላህን በማጥራት,በዚክር እናሳልፍ/ሱብሀንአላህን ይመስል

👉ዱዐ ላይ መበርታት...አላህ ወዶን መርጦን ነውና የእስልምናን ኒዕማ የሰጠን ለዚህ ቃላቶች ለማይገልፁት ኒዕማ አላህን እጅጉን ልናመሰግነው ይህን ኒዕማም እስከ ኺታማችን እንዲያቆይልን እናም በእስልምና ላይም እንድንገናኘው አጥብቀን እንለምነው

الحمد لله لنعمة الإسلام اللهم أحسن ختامنا ووفقنا الشهدة في ختامنا
2024/10/03 21:52:19
Back to Top
HTML Embed Code: