Telegram Web
የኔ ማዘር ብቻ ናት ግን በፊት ሳጠፋ ና ግባ አልመታህም ተብዬ የተገረፍኩት።

90's kids😅
አንዱ የ university ተማሪ ምስሩ ጠጠር ይበዛበታል ብሎ post ሲያደርግ ምግቡን የሚሰሩት comment ላይ 😂😂


ጠጠር ስንገዛ ምስር እያስገቡበት ተቸገርንኮ 😁😁😂😳🤣🤣
ሴት ልጅ ጨካኝ መሆኗን ምታዉቀዉ አንተ ትራንስፈር ባደረክላት ካርድ ሌላ ስትጀነጅን ስታይ ነዉ😆
አንድ ሰውዬ ዶሮ ሊገዛ ከቤት ይሄዳል

😒 ሰውየው ፡ ሴት ዶሮ አለሽ

😡 ገጤ፡ አዎ

😢 ሰውየው ፡ ስንት ስንት ናቸው

😢ጌጤ፡ አታስብ ኪሶን አይጎዳም አንዱዋ 430 ናት

😏ሰውየው፡ አልተወደደም

😌ጌጤ፡ የፈረንጅ ናቸው

😕ሰውየው፡ አግብታኝ ወደ ውጭ ትወስደኛለች እንዴ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅

የምን አይቶ ዝም share በማድረግ ይተባበሩን
አንቺ ቆንጅዬ ነሽ በዛ ላይ ጫት ቃሚ፣
ሁሉን ተይው እና ከኔ ጋር ተስማሚ፤
እኔ እንቺን ከማጣ...
ኩፖኔ ጠፍቶብኝ ስኳር ዘይት ልጣ

እኔ እንቺን ከማጣ...
ዘላለም ቀበሌ ደጃፍ ላይ ልሰጣ

እኔ እንቺን ከማጣ...
ሰይፉ ፋንታሁን ሉጫ ፀጉር ያውጣ
እነሆ ለመጀመሪያ ግዜ ሔዋን ለአዳም እፀበለሱን እንዲበላ ጋበዘችው... ይሄ በሴቶች ታሪክ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ግብዣ ሆኖ ቀረ !!!
በዚ ሰአት ደረቴን ብፖስት በትንሹ 250 ባለትዳር ሴቶች ትዳራቸውን አፍርሰው ያድራሉ... አላለም አንዱ
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
የቡናሽን ማማር ማታ ቀምሰዋለው
እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቼዋለው
ለጀለሴ ፍቅረኛዬ ድንግል አደለችም ስለው አቃለሁ አለኝ አልገባኝም ምን ማለቱ ነው🤔🤔
የኔ ፍቅር ያላንቺ 1 ደቂቃ 60 ሰከንድ ይሆንብኛል
ምንም ብታመምም እንኳን ሃኪም ቤት ሄጄ መርፌ አልወጋም ምክንያቱም ደሜ ውስጥ አንቺ ስላለሽ ያምሻል ብዬ ስለምፈራ🤣
በጣም የገረመኝ ነገር አሜሪካን ሀገር ያሉ ህፃናት በሙሉ እንግሊዘኛ ማውራት ይችላሉ🤔
ሰው ወልዶ ይቃጠላል እኔ ተወልጄ ልቃጠል
ማነሽ አገሊት አፈቅርሻለሁ እንጂ አፈርጥሻለሁ መች አልኩኝ ባየሽኝ ቁጥር የምትሸሺኝ።
ቆንጆ ልጅ አፍቅሬ ስሄድ ሰፈራቸው
ሰርጉ ተደግሶ ጭፈራ ላይ ናቸው
ያንቺ ፍቅር ቁርጭምጭሚት ሁላ ያስበርዳል🤣
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
2025/07/09 19:19:59
Back to Top
HTML Embed Code: