Telegram Web
ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷‍♂
የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች
.
.
.
.
ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😒😒👍
ህይወት 3 ቀን ናት ትላንት ፣ ዛሬ እና ነገ
.
.
.
.
ከትናንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ☺️👍👍
አዲሱ የአስር ብር ኖት ላይ ያሉት አራቱ ሰዎች ብሔራቸው ምን ይሆን 🤔🤔😂🤣
ልጅ👨‍⚕ አባዬ ውሃ

አባት 👨‍🦳 ተኛ ብየሃለሁ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ- አባ ዉሃ - አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አንተ ልጅ ዝም በል እና ተኛ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አይ እንግዲህ ተነሽቼ ዱላ ነው የማመጣው



እሺ 👨‍⚕አባዬ ዱላ ስታመጣ ውሃውንም ይዘህ ና😂😂የቆሰለ ዘመን
😳አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ…👇

የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,,

''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!''

''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!''

''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!''

😳ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.
.
'🤔አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......እንዴ ብሎ እርፍ 😳😁
!!!!! ቅናተኛ ባል !!!

ሚስት ☞- ውዴ ዛሬ አምሮብሀል

ባል -- ☞እንዲ ኮ ነኝ

ሚስት - ☞የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

ባል -- ☞በኩራት እኮ

ሚስት -- ☞ግርማ ሞገስ ብቻ ይበቃል

ባል -- ☞ግርማና ሞገስ እነማናቸው
😊ፍቅር እውር ነበር...
አሁን ዐይኑን ታክሞ ኪስህን፣
መኪናህን፣ ልብስህን ምናምን ነው ሚያይልህ😉
የ እርሶን ለመላክ @Tidartetrisbot
Friendachen shmagle liko min alew siball men alu meselachuhh.......
..
..
Biher alahum
ጀለስ የሌለ ጦዞ

ቧንቧውን ከፍቶ አታልቅስ እያለው ነ
እኔ ግርም ሚለኝ ግን አንድ አስተማሪ #9ትምህርት ማስተማር ካልቻለ

ለምንድነው አንድ ተማሪ #9ትምህርት እንዲማር ሚገደደው ብዬ ልፖስት እንዴ


😆😂🤣
እኔ እንቺን ከማጣ...
ኩፖኔ ጠፍቶብኝ ስኳር ዘይት ልጣ

እኔ እንቺን ከማጣ...
ዘላለም ቀበሌ ደጃፍ ላይ ልሰጣ

እኔ እንቺን ከማጣ...
ሰይፉ ፋንታሁን ሉጫ ፀጉር ያውጣ
ከጋብቻ በፊት እምቢ የምትሉ ሴቶች #ግን እሺ ጫማ እና ልብስ ሳትለኩ ትገዛላቹ😜🤔🤔
ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ ጅንጀናውን ለመጀመር...

"እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?"
ፍቅረኛዬ እኔን ለማናደድ ብላ ከወንድ ጋር እየተሳሳመች ፎቶ ላከችልኝ...

#እኔም_ፎቶዋን_ለአባቷ_ላኩላቸው🤣😂
#ለጉራጌው ጀለስህ
ኦሮሞ አማራ ትግሬ ላንተ ምንክ ናቸው ስትለው

#ደንበኞቼ


😆😂🤣
አንዱን ጀለስ ስትሞት ምን እንዲደረግልክ ትፈልጋለህ ስትለው

"መቀብሬ ላይ #wi_fi ነገር ቢገጠምልኝ ጀለሶች ከኔ ገር እንዲውሉ Bro"


😆😂🤣
ቤት አምሽተህ ገብተህ አባትህ ጓ ሲል እናትክ እኔ ልኬው ነው ብላ ስታስቀይስልክ

ነይ ግቢልኝ እናቴ🤙 የዚን ወር ዘይት እኔ ነኝ ምችልሽ


😆😂🤣
2025/07/09 14:05:38
Back to Top
HTML Embed Code: