Telegram Web
አዲስ ልብስ ገዝተህ ገና በ3ተኛ ቀኑ ጀለስህ መጥቶ አውሰኝ እስኪ ሲልህ

ቋቁቻ ግን አለብኝ ማን


😆😂🤣
ፀጉር የሌላቸው ሰዎች እራሰቸውን ሲያፅናኑ

ህፃን እያለው እኮ ፀጉሬ ድፍት ብሎ ቅንድቤ ድረስ ነበር


😆😂🤣
sister ሜክአፕ ሳትቀባ መጥታ ማዘርን እንዴት ነኝ ስትላት

አንተ ልጅ ስንቴ ነው የእህትህን ልብስ አትልበስ ብዬ የምነግርህ 🤔
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
በጣም የሰለቸኝ አባባል "ወደዚህ ምድር ስትመጣ መርጠህ አይደለም" ብመርጥ ከዚህ ህዝብ ጋር እዳረቅ ነበር አቦ አታስቆጩና😏
በ40 አመቷ ተድራ እየሄደች; ዞር ብላ ቤተሰቦችዋን "አታልቅሱ በቃ" ስትላቸው...

#ባታገቢ_ነበር_የምናለቅሰው😂
ወይኔ አቼቶ ነው ብላ አትክልቱ ላይ ሳኒታይዘር ጨመረችበት😜
ቺኳ፣ ተበሳጭታ "ገሃነም ግባ እሺ?!" ትለዋለች

እሱ፣ "በምን እድሌ!! ባለፈዉ በረዶ ስሸጥ አግኝተዉ አባረሩኝ እኮ"
😂
ባል፣ "ማሬ ምግብ ይሸትሻል?"

ሚስት፣ "በፍፁም"

ባሌ፣ "እኮ ገብተሽ ስሪ!"

😂😁😁😂😂
ይሄንን ቀልድማ feminisቶች አይስሙት 😁
#Me ;- ዶክተር ሆዴን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
#ዶ/ር ; -ትላንት ማታ ምንድነው የተመገብከው
#Me ; - በርገር ከበላው በኃላ ትንሽ ቆይቼ ፒዛ ጨመርኩበት ከዛ ወይን ጠጣው በቃ

#ዶ/ር ; - ይሄኮ ፌስቡክ አደለም ትክክለኛውን ተናገር ፣





#Me - 🙄 ሽሮ

@yibe1
ትራምኘ በምርጫው ውጤት አዝኖ ልታዪት ትችላላቹ

ሚስቱም እንደዛው

ግን እመነኝ በዚህ ሰዓት እንደ ግብፅ ህዝብ ያዘነ የለም
1,2 ቀን ብረት የገፋውን ጀለስህን ብርድ እንዳይመታህ ልብስ ደርብ ስትለው

ማን ስለሆነ ነው እሱ ሚመታኝ😡😡😁😁

@Funny_commedy_bot
ሸንኮራ እየበላህ ጀለስ ኧረ ዝንብ እንዳታመጣብን ሲልክ
.
.
.
ቆየህ እኮ ከመጣክ 🤣😂😁
ፍቅረኛህ የሆነ ታሪክ እየነገረችህ በመሃል "ለምሳሌ አንተ ቆንጆ ነህ እንበል" ብላ ነገሩን ስትጀምርልህ አስበውማ። ያማል ቅኔው🤔😏

@Funny_commedy_bot
አንዱን ለምን ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ስታዲየም አይሰራም ይለኛል

ምን ለመሸነፍ ያለን አይበቃም ብለህ ነው 😁😁🙄
@Funny_commedy_bot
ገና ትምህርት እንደተጀመረ Maths አስተማሪ ገብቶ ተደውሎም ማስተማሩን ሲቀጥል

ቲቸር አንተ ትቆያለህ መሰለኝ እኛ እንሂድ😏😏🤦🏽‍♂
@Funny_commedy_bot
አንዱን ፖሊስ👨‍✈️ ስንት ሰዓት ነው ብዬ ብጠይቀው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው?

እያጣራን ነው🤣🤣 ለምዶበት ይሆን ?
ሴጣንን የሚያስቀና ስራ example : Girl friend'ህ ከቴሌ ተበድራ በላከችልህ ካርድ...

#ውሽማህ_ጋር_ደውለህ_መጀናጀን😜
#ይሄኔ_የወደፊት_ሚስቴ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል🤔😂😁
አቦ አንዱ ታክሲ🚕 ውስጥ አጠገቤ ተቀምጦ የአፉ ሽታ ሲገለኝ ነው😷🤧😫

#ቁርሱን_ካልሲ_ነው_እንዴ_የበላው😡
2025/07/08 15:37:54
Back to Top
HTML Embed Code: