tgoop.com/schoolifeshow/82
Create:
Last Update:
Last Update:
ውድ የ Schoolife Show ቤተሰቦች እንክኳን ለ ገና(Christmas) በአል አደረሳቹ በ ቃልችን መሰረት ውድድሩን ሊጀመር ነው መሣተፈ ምትፈል ከስር ያለውን stap ተከተሉ 👇
🤶 follow on face book ande instgarm (@schoolifeshow)
🧑🎄 ገናን የሚያመለክት photo ይላኩ
🎅 የራሣችሁን ስም
🤶. የትምርት ቤት ስማቹን
🧑🎄 የ ገና ምኞትታቹን like wishes
ማክሰኞ 26-04-2014 ውድድሩ የሚጀምር ሲሆን ቅዳሜ 30-04-2014 ሽልማት ሚበረከተው ቅዳሜ ይሆናል።
Photo በዚ ይላኩልን 👇 don't miss the staps
@Teenschoolbot
ሽልማቱ ሚሠጠው በ like 1ኛ ለሆነው ተወዳዳሪ ሲሆን ለሽልማት
🎁 ሁለት የ ሲንማ ትኬት እና
🎁 የ ፒዛ ትኬት
🎄 ተዘጋጅቷል!🎄
Bothe of them On century mall and if u wanna change the place u can..
good luck 🙌
BY SCHOOLIFE SHOW
Share with your friend now:
tgoop.com/schoolifeshow/82