SEBEER_ZENA Telegram 2676
መድኃኒት አልተገኘለትም አትዘናጉ!

ሶሻል ሚዲያ ላይ በርካቶች ለኮሮና ቫይረስ [ COVID-19 ] መድኃኒት እንደተገኘለት ሲወራ ተመልክተናል፡፡ ጥሩ እምርታ ታይቶበታል እና መድኃኒት ነው በጣም ይለያያሉ፡፡ ገና በሰው ላይ ያልተሞከረ በመሆኑ እንዲህ ሊያዘናጋን አይገባም፡፡

እስካሁን መድኃኒት ያልተገኘለት በመሆኑ አሁንም ያለ ምንም በቂ ምክንያት ከቤታችሁ መውጣት፣ ዘመድ መጠየቅ፣ ሌሎችንም ማህበራዊ ግንኙነታችሁን በእጅጉ ቀንሳችሁ ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን እንድታድኑ እናሳስባለን፡፡ ውጤቱ መልካም ሆኖ ማየት የሁሉም ምኞትና ደስታ ነው!

tgoop.com/sebeer_zena/2676
Create:
Last Update:

BY ሠበር ዜና

Share with your friend now:
tgoop.com/sebeer_zena/2676

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

1What is Telegram Channels? How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei
from us

Telegram ሠበር ዜና
FROM American