SEBEER_ZENA Telegram 2677
#ሠበር

ከነገ መጋቢት 19/2012 ጀምሮ በትግራይ ክልል ውስጥ ከከተማ ወደ ከተማ መንቀሳቀስ አይፈቀድም። ከገጠር ወደ ገጠር፣ እንዲሁም ከገጠር ወደ ከተማ ወይም ከከተማ ወደ ገጠር መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው። ከነገ ጀምሮ ባለንበት ቦታ ነው የምንቀመጠው።

ማህበራዊ ትስስር ጋር በተያያዘ ድግስ ፣ ሰርግ ፣ ፀበል ፣ ክርስትና ፣ ተስካር ...የመሳሰሉት ለሁለት ሳምንት ክልክል ናቸው። ሞትን በተመለከተ የሚያጋጥም ጉዳይ ስለሆነ በጥንቃቄ በውስን ሰው ተፈፃሚ መሆን አለበት።

#DrDebretsionGebremicha

tgoop.com/sebeer_zena/2677
Create:
Last Update:

BY ሠበር ዜና

Share with your friend now:
tgoop.com/sebeer_zena/2677

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg Click “Save” ; Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. Read now
from us

Telegram ሠበር ዜና
FROM American