Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/sehkaliderashid/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች@sehkaliderashid P.1045
SEHKALIDERASHID Telegram 1045
╔══════════════════╗
ኢስላማዊ መንግስት መመስረትን ለምን ይፈሩታል
╚══════════════════╝

ኢስላማዊው መንግስት የሙስሊሙን ሃብት፣ መሬት እና ክብርን ከጥቃት ስለሚከላከል።

የዑመር ፍትህ፣ የኻሊድ ኢብኑል-ወሊድ ጀግንነት፣ የኢብኑል-ሃይሰም ዕውቀት የጃቢር ኢብኑ ሐያን ጥበብ የሙሐመድ አል-ፋቲህ ጀግንነት ዳግም እንዳይመለስ ስለሚፈሩ።

አሜሪካ የተዋረደች ሆና ግብርን ለሙስሊሞች ስለምትከፍል። ፈረንሳይ የሙስሊሞችን ኃይል በመፍራት አንገቷን ደፍታ ስለምትኖር።

አንድም የአውሮፓዊያን መርከብ በሙስሊሞች ፈቃድ እንጂ የሜዲትራኒያንን ባህር ማቋረጥ ስለማይችል።

ሞንጎሊያውያን እና ፋርሳውያን፣ አረቦች እና ቱርኮች፣ በርበሮች እና አፍሪካውያን፣ ሕንዳውያን እና አፍጋኒስታኖች ሁሉም ዘሮች በእስልምና ተሳስረው እርስ በርሳቸው የሚደጋገፉ ለወንድሞቻቸው ክብር የሚፋለሙ ወንዶች ስለሚሆኑ።

ኢስላማዊ መንግስት ባለበት ክፋት፣ ጥመት፣ እኩይ ተግባር፣ ፀያፍ ድርጊት፣ የሙስና መስፋፋት፣ የላሸቀ ሥነ ምግባርን ለማስፋፋት እድሉን ስለማያገኙ።

የሶሺዮሎጂ መስራቹ የኢብኑ ኸልዱን ጥበብ፣ በሂሳብ ሊቁ የአል-ኸዋሪዝሚ ብልህነት፣ የአል-ጀዘሪ ፈጠራዎች እና የኢብኑ ሲናን የህክምና ሊቅነት ዳግም ተመልሶ በተሻለ መልኩ በሙስሊሞች እጅ ይገባል ብለው ስለሚሰጉ።

አሜሪካዊው ቶማስ ፓይን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር:-
"አሁን ሁኔታው ሁሉ ​​ተለውጧል ሙስሊሞቹ በመዳፋችን ውስጥ ገብተዋል ግና ያለፈ ታሪካቸው እንደገና ሊከሰት ይችላልና ጥንቃቄ ያሻል"

═════════════════
ይህ የዩቱዩብ አድራሻችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCPgxFIQ_qZ2XHM1di_y_xoA
═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
http://www.tgoop.com/sehkaliderashid
http://www.tgoop.com/sehkaliderashid
╚═══════════════╝

tgoop.com/sehkaliderashid/1045
Create:
Last Update:

BY የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

Share with your friend now:
tgoop.com/sehkaliderashid/1045

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Concise "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
FROM American