Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/sehkaliderashid/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች@sehkaliderashid P.1046
SEHKALIDERASHID Telegram 1046
╔════════════╗
ወተት ነጋዴው ኢማም ሶትጆ
╚════════════╝

ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ዓለምን ያንቀጠቀጠው ታላቁ የዑስማኒያ ኺሊፋ በውስጥ መናፍቃንና በጣላቶቹ ሴራ ከወደቀ ወዲህ የፈረንሣይ ኃይሎች ደቡብ ቱርክ "ካህራማማራስ" ግዛትን ተቆጣጠሩ። በወቅቱ ሁሉም ሙስሊም ሴቶች የሚለብሱት ኒቃብ ነበር። ኒቃብ የኢስላም መገለጫ፣ የክብራቸው ማረጋገጫ፣ የውበት ማጌጫ ነበር።

አንድ ፈረንሳዊ ጄኔራል ኒቃብ ለብሰው በመንገድ ዳር የሚጓዙ ሶስት ሴቶችን ተመለከተ። ውስጡ በገነ ኢስላም ዛሬም አለ ሲል ተብከነከነ። ሊያጠፉት የቋመጡት ኢስላም በመኖሩ ልፋቱ ከንቱ የሆነ ያህል ተሰማው።

"ኸሊፋው ተወግዷል አሁን በፈረንሣይ አገዛዝ ሥር ናችሁና ኒቃባችሁን አውልቁ" በማለት አዘዛቸው። ሴቶቹ ኒቃባቸውን ከማውለቅ በያዘው ጥይት ተበሳስተው ነፍሳቸውን መሰዋትን መረጡ። በኒቃባቸው ምክንያት ሸሂድ ሆነው ጌታቸውን መገናኘትን ተመኙ።
በዚህ መሐል ከወታደሮቹ መካከል አንዱ የአንዷን ኒቃብ ለማውለቅ እጁን ዘረጋ። ይህን ክስተት ይመለከት የነበረ "ኢማም ሶትጆ" የተባለ ወተት ነጋዴ ሙስሊም ሴቶቹ ላይ የተጋረጠውን ጥቃት ለመከላከል የፈረንሳዩ ወታደር ላይ እንደተቆጣ ነብር ዘሎ ተጠመጠመበት። ከጄኔራሉ ሽጉጡን ነጥቆ ገደለው። ስለሙስሊም ሴቶች ክብር ሲል ጠላታቸውን ገድሎ በነጠቀው የፈረንሳይ ጀነራል ሽጉጥ አጅቦ ቤት አደረሳቸው።

በዚህ ክስተት ምክንያት በካህራማማራስ ከተማ ውስጥ ግዙፍ አብዮት ፈነዳ። ፈረንሳውያንን በማባረር ከተማዋን ከጸያፍ ድርጊታቸው ነፃ አወጡ።
ከተማዋ በኢማም ሶትጆ ስም አሸብርቃ ዋለች። የተሸፈነች ሙተነቂብ ሴት መሬት የወደቀ የፈረንሳይ ጄኔራልና ኢማም ሶትጆ ሽጉጥ አነጣጥሮ ሲገድለው የሚያሳይ ምስል በከተማው አደባባይ ላይ ተተከለ። የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በስሙ ተሰየሙ። ታሪክ የማይረሳው ጀግና ሲሉ እስከ አሁንም ያስታውሱታል።

አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው።

═════════════════
ይህ የዩቱዩብ አድራሻችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCPgxFIQ_qZ2XHM1di_y_xoA
═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
http://www.tgoop.com/sehkaliderashid
http://www.tgoop.com/sehkaliderashid
╚═══════════════╝

tgoop.com/sehkaliderashid/1046
Create:
Last Update:

BY የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

Share with your friend now:
tgoop.com/sehkaliderashid/1046

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.! Users are more open to new information on workdays rather than weekends.
from us

Telegram የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
FROM American