SETAWEET Telegram 2054
በአማራ ክልል በሚደረገዉ ግጭት ምክንያት ትምህርት መከታተል ያልቻሉ ልጃገረዶች እያገቡ መሆኑን ወላጆችና መምህራን አስታወቁ።ወላጆችና መምህራን እንደሚሉት በክልሉ ትምህርት ለማቋረጥ የሚገደዱ ተማሪዎች በተለይም የልጃገረዶች ቁጥር እየጨመረ ነዉ። የአማራ ክልል የሴቶችና ህፃናት ቢሮም ችግር ያለዉን የልጃገረዶች ትምህርት ማቋረጥ ሊኖር እንደሚችል ገልጧል።ይሁንና በክልሉ ባለው የፀጥታ መታወክ ምክንያት ቢሮዉ የተጣራ መረጃ ማግኘት እንዳልቻለ አመልክቷል።
አስተያየት ሰጪዎቹ እንደሚሉት በክልሉ ባለው የሠላም እጦት ምክንያት ብዙዎቹ ተማሪዎች ትምህርት በማቋረጥ የተለያዩ አማራጮችን እየወሰዱ ነው። አንዳንዶቹ ስደትን ሲመርጡ ሌሎች ደግሞ ትዳርን መርጠዋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ነዋሪ ለዶይቼቬሌ እንደገለጡት በርካታ ልጃገረዶች በትምህርት ተስፋ በመቁረጥ አማራጭ ያሉትን እርምጃ እየወሰዱ ነው።
ትምህርት በመቋረጡ ተስፋ መቁረጥ በተማሪዎች ዘንድ መኖሩን የሚናገሩት እኚህ አስተያየት ሰጪ፣ ልጃገረዶች ትዳርን እየመረጡ እንደሆነ ተናግረዋል፣ ሌሎች በርካቶች ደግሞ ከአገር መውጣት የሚያስችላቸውን ሰነድ በማዘጋጀት ላይ ናቸው ነው ያሉት። ለሁለት ዓመት ከትምህርት በማቋረታቸው ወላጆች ልጅ መዳርን አማራጭ እንዳደረጉ ነው ያብራሩት።
በዚሁ ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ መምህር እንደሆኑ የገለጡልን አስተያየት ሰጪ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአብዛኛው ወደ ትዳር እየገቡ ነው። በተለይ ችግሩ በገጠር አካባቢ የባሰ እንደሆነም አብራርተዋል።
https://bit.ly/4hRu4t0

tgoop.com/setaweet/2054
Create:
Last Update:

BY Setaweet (ሴታዊት)

Share with your friend now:
tgoop.com/setaweet/2054

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Add up to 50 administrators Select “New Channel” While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram Setaweet (ሴታዊት)
FROM American