#فروقات القرآن
اللسان يراد به ثلاثة معان :-
١- الثناء الحسن ؛ قال تعالى ( وجعلنا لهم لسان صدق عليا ) ؛ والمراد باللسان هنا الثناء الحسن .
٢- اللغة ؛ كقوله تعالى ( وما أرسلنا من رسول إلا بلسان قومه ) ، وقوله ( واختلاف ألسنتكم ) .
٣- الجارحة نفسها ، كقوله تعالى ( لاتحرك به لسانك ) .
مدارج السالكين.

Audio
29 خطبة الجمعة
بعنوان فضل بناء المساجد
ألقيت في مسجد النور في لام برت محافظة يكا
ألقاها أستاذ أنوار عيسى
بتاريخ 24 رجب 1446
የኹጥባ ቁጥር 2⃣9⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid

الدرس الخامس من الملخص الفقهي من كتاب الصوم
ስለፆም ከሚናገረው ክፍል ከኪታቡ አልሙለኸሱልፊቅሂ አምስተኛ ደርሳቺንን
እንካቹህ ብለናል
ቁጥር 5⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
ስለፆም ከሚናገረው ክፍል ከኪታቡ አልሙለኸሱልፊቅሂ አምስተኛ ደርሳቺንን
እንካቹህ ብለናል
ቁጥር 5⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
30 خطبة الجمعة
✅ بعنوان ✅
فضائل شعبان
ألقيت في مسجد النور في لام برت
🕌 ألقاها أستاذ أنوار عيسى
بتاريخ 1 شعبان 1446 هجرية الموافق
23/5/2017 ميلادية
የኹጥባ ቁጥር 3⃣0⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
✅ بعنوان ✅
فضائل شعبان
ألقيت في مسجد النور في لام برت
🕌 ألقاها أستاذ أنوار عيسى
بتاريخ 1 شعبان 1446 هجرية الموافق
23/5/2017 ميلادية
የኹጥባ ቁጥር 3⃣0⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
الدرس السادس من الملخص الفقهي من كتاب الصيام
ስለፆም ከሚያብራራው ክፍል የኪታቡ አልሙለኸሱልፊቅሂ ደርስ
የደርስ ቁጥር 0⃣6⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
ስለፆም ከሚያብራራው ክፍል የኪታቡ አልሙለኸሱልፊቅሂ ደርስ
የደርስ ቁጥር 0⃣6⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
31 خطبة الجمعة
بعنوان
بماذا نستقبل رمضان
ألقيت في مسجد النور في لام برت محافظة يكا أدبس أبابا
ألقاها بدر الدين سعيد محمد الولوي البورني
بتاريخ شعبان 1446 هجرية الموافق 30/5/2017 ميلادية
የኹጥባ ቁጥር 3⃣1⃣

#ሸእባን_15
የሸዕባን መሀል ለሊት በአንዳንድ ሀዲሶች ላይ የተጠቀሰ መልካም ነገር አለ ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች በእሱ ውስጥ የሚሰሩት ነገር በቁርኣንና በሱና ውስጥ ምንም መሰረት የሌለው እና ፈጠራ ቢድዓ የሸሪዓ ነው ። በዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል ፡-
የሻባን መሀል ምሽት በጎነት :-
የዚችን ሌሊት መልካምነት የሚያመለክቱ ሀዲሶች አሉ፡ ከነዚህም ውስጥ፡-
ለሁሉም የሆነ ይቅርታ ሀዲስ ፡- ከሙአዝ ኢብኑ ጀባል አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና ነብዩ (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-
"አላህ ፍጡራኑን ሁሉ በሻዕባን አጋማሽ ለሊት ላይ ይመለከታል እና ለፍጡራኑ ሁሉ ይምራል፣ ሙሽሪክ በአላህ ላይ የሚያጋራ እንዲሁም የወንድሙን ጥላቻን በልቡ ያኖረ ሰው ካልሆነ በስተቀር ።"
ይህ ሐዲሥ የሚያመለክተው በዚህች ለሊት ከሁሉ በላይና አዛኝ የሆነው ጌታችን በሙስሊሞች ላይ ጥላቻ የሌለውን ሰው እንዲሁም በልቡ ውስጥ ለአንድ አላህ ብቻ እንጂ ለፍጡር ባሪያ ያልሆነን አምልኮን ልመናን ለእርሱ ብቻ የሚተገብርን ሰው ይምራል።
ስራ ወደ አላህ ሚወጣበት ወር ነው ሀዲስ ፡- በአንዳንድ ዘገባዎች ላይ እንደተገለጸው የአመቱ ስራዎች በሻዕባን ወር ወደ አላህ እንደሚወጡ ተነግሯል በዚህም ምክንያቶ ነብዩ (ሷለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይህን ወር ብዙውን ይጾሙበት ነበር።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሌሎች የሸዕባን ለሊቶቾ ለየት ባለ ሁኔታ 15ኛው ሌሊት ስራዎች ወደ አላህ ይወጣሉ የሚል ወይም ሌላ ኢባዳ ይደረግበታል የሚል ልዩ ማስረጃ የለም ።
በሻዕባን ግማሽ ሌሊት ላይ ብዙ ሰዎች በቁርዓንም ሆነ በትክክለኛ (ሰሂህ) ሱና ውስጥ ያልተጠቀሱ አዳዲስ የቢድዓ ፈጠራዎች ውስጥ ወድቀዋል።
ለምሳሌ ለየት ያለ ሷላት መስገድ :-
እንደ “አልፊያህ” አንድ ሺህ ሶላት፣ ወይም አንድ መቶ ረከዓህ፣ ወይም ስድስት ረከዓህ መስገድ ከአደጋ ይጠብቃል ወይም ረጅም ዕድሜ ይሰጣል ብሎ መስገድ ። እነዚህ ሶላቶች ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ወይም ከሰሃባዎች የተገኙ አይደሉምም።
ለየት ያለ የጀመዓ ወይም የዱዓ ፕሮግራም ማከናወን :-
ለዚች ለሊት በነብዩ ሱና ውስጥ የተለየ ዱዓ የተነገረ የለም እንዲሁም ሶሓቦችም በዚህች ለሊት ለልዩ ኢባዳ አልተሰበሰቡም።
ርዝቅ እና ዕድሜ ሚወሰንባት ምሽት እንደሆነች ማመን :-
ይህ አስተሳሰብ ትክክለኛ ማስረጃ የለውም ።
የአመቱ ዕጣ ፈንታ የሚጻፈው በለይለቱል ቀድር ነው ። ሁሉን ቻይ የሆነው አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፡- “በውስጧ ትክክለኛ ነገር ሁሉ ተፈረደበት” (አድ-ዱካን፡ 4)
በዚህ ምሽት መቃብሮችን መዘየር ;-
ነብዩ ( ሷላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሻዕባን ግማሽ ለሊት ላይ መቃብሮችን በልዩ ሁኔታ ስለመዘየር የተናገሩት ሰሂህ ዘገባ የለም በዚህ ዙርያ የተዘገበው ሁሉ ደካማ ነው ።
አግባብነት ያለው ኢባዳ
በሻባን መጀመሪያውም በመሃሉም እስከ መጨረሻው በተለይ በ15ኛዋ ምሽት አላህ ምህረት የሚያደርግበት በመሆኑ የሚከተለውን ማድረግ ይመከራል ።
✔ ከጥቃቅንና ከትላልቅ ሽርክ ወደ አላህ መፀፀትና እርሱን ብቻ መገዛት ።
✔ ልብን ከጥላቻና ከክፋት ማፅዳት።
✔ ንስሐን ማደስ እና እርስ በርስ ይቅርታ መጠየቅን ማብዛት።
✔ ያለ ገደብና ልዩነት የተለያዩ የአምልኮ ተግባራትን ለመፈጸም መጣር ።
መደምደሚያ
የሸዕባን ግማሽ ለሊት አጠቃላይ የይቅርታ ምሽት ነች ። ነገር ግን ለተለዩ ኢባዳዎች ወይም የጀመዓ በዓላት ምሽት አይደለችም ። ማንኛውም ኢስላማዊ ተደርጎ የሚታሰብ ተግባር ከነብዩ صلى الله عليه وسلم እና ከባልደረቦቻቸው ያልተዘገበው ከሆነ መወገድ ያለበት ቢድዓ ተደርጎ ይቆጠራል።
بسم الله الرحمن الرحيم
ليلة النصف من شعبان لها فضل ورد في بعض الأحاديث، ولكن ما يفعله كثير من الناس فيها من بدع ومخالفات ليس له أصل في الكتاب والسنة. إليك تفصيل ذلك:
فضل ليلة النصف من شعبان
وردت بعض الأحاديث التي تشير إلى فضل هذه الليلة، ومنها:
حديث المغفرة العامة: عن معاذ بن جبل رضي الله عنه أن النبي ﷺ قال:
«يَطَّلِعُ اللَّهُ إلى جَمِيعِ خَلْقِهِ لَيْلَةَ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ، فَيَغْفِرُ لِجَمِيعِ خَلْقِهِ، إِلَّا لِمُشْرِكٍ أَوْ مُشَاحِنٍ» (رواه ابن ماجه وحسنه الألباني).
وهذا الحديث يدل على أن الله يغفر في هذه الليلة لكل عبدٍ موحد ليس في قلبه حقد على المسلمين.
حديث رفع الأعمال: جاء في بعض الروايات أن أعمال السنة تُرفع إلى الله في شعبان، فكان النبي ﷺ يكثر الصيام فيه. ولكن لم يثبت أن ليلة النصف لها خصوصية في رفع الأعمال.
مخالفات الناس في ليلة النصف من شعبان
رغم فضل هذه الليلة، وقع كثير من الناس في بدع لم ترد في الكتاب ولا في السنة الصحيحة، ومنها:
إقامة صلوات مخصوصة
مثل صلاة "الألفية" التي تُصلى مئة ركعة، أو صلاة ست ركعات بنية دفع البلاء أو طول العمر. هذه الصلوات لم تثبت عن النبي ﷺ ولا عن الصحابة.
الاحتفال الجماعي أو تخصيص دعاء معين
لا يوجد في السنة النبوية دعاء مخصوص لهذه الليلة، ولا كان الصحابة يجتمعون فيها للدعاء.
الاعتقاد بأنها ليلة تُكتب فيها الأرزاق والآجال
هذا الاعتقاد ليس له دليل صحيح، فالمقادير تُكتب في ليلة القدر كما قال الله تعالى: ﴿فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ﴾ [الدخان: 4].
زيارة القبور في هذه الليلة باعتقاد خاص
لم يثبت أن النبي ﷺ خصّص ليلة النصف من شعبان لزيارة القبور، وكل ما ورد في ذلك ضعيف.
العمل المشروع في ليلة النصف من شعبان
بما أن الحديث الصحيح يشير إلى مغفرة الله في هذه الليلة، فالمشروع فيها:
✔التوبة إلى الله من الشرك الأصغر والأكبر وإخلاص العبادات له
✔ تصفية القلوب من الشحناء والحقد.
✔ تجديد التوبة والإكثار من الاستغفار.
✔ الاجتهاد في الطاعات بدون تخصيص عبادات غير مشروعة.
الخلاصة
ليلة النصف من شعبان لها فضل عام في المغفرة، لكنها ليست ليلة للعبادات المخصوصة أو الاحتفالات الجماعية، وأي ممارسة لم ترد عن النبي ﷺ وأصحابه تُعدّ بدعة يجب الحذر منها.