SIDAMACOFFE Telegram 1383
ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........

የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።

አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።

@sidamacoffe
@sidamacoffe

tgoop.com/sidamacoffe/1383
Create:
Last Update:

BY ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Share with your friend now:
tgoop.com/sidamacoffe/1383

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether.
from us

Telegram ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©
FROM American