Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/silatullah_4u/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ሲልዐቱላህ(سلعة الله)@silatullah_4u P.8998
SILATULLAH_4U Telegram 8998
.    አስደሳች ዜና
.   بشرى سارة
جمعية الدعوة والإرشاد وتوعية الجاليات بحي الصحافة (مشكاة) - الرياض
በሳዑዲ ሪያድ (ሐይ ሰሓፋ) የሚገኘው የደዕዋና የማህበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ማህበር ( ሚሽካህ ) ዘርፈ ብዙ የሆኑ የተለያዩ ኢስላማዊ ዕውቀቶችን በነፃ በርቀት (online) ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ እርስዎን እየተጠባበቀ መሆኑን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
.
በማህበሩ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦
•  አዲስ ወደ ኢስላም ለተመለሱ ሰለምቴዎች የቁርኣን እና ሌሎች ት/ቶች፣
•  ለጀማሪዎች ቃዒደቱ ኑራኒያ፣
•  ቁርኣን ማስተካከል ( ተስሒሑል ቁራኣን)፣
•  መሰረታዊ የኪታብ ትምህርት፣
•  የደዕዋና ምክር አገልግሎት፣
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት፦
•  ቀን፦ ከዕሁድ - ሀሙስ ( ጁሙዓና ቅዳሜ ሲቀር)
•  ሰዓት፦ በሳዑዲ አቆጣጠር ከ4፡00 – 8፡00 pm(ከዐስር ሰላት -ዒሻ ሰላት)

ልብ ይበሉ! ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውስጥ ለርስዎ በሚመች ቀንና ሰዓት ማድረግ ይችላሉ።
.
ለበለጠ መረጃ፦ +966597832809
  whatsapp https://wa.me/qr/NPBHH5AKWC56P1
  telegram  www.tgoop.com/StudentImamuUniversity

جمعية الدعوة والإرشاد وتوعية الجاليات بحي الصحافة (مشكاة) - الرياض

tgoop.com/silatullah_4u/8998
Create:
Last Update:

BY ሲልዐቱላህ(سلعة الله)

Share with your friend now:
tgoop.com/silatullah_4u/8998

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. Concise
from us

Telegram ሲልዐቱላህ(سلعة الله)
FROM American