SRATEBETKRSTYANE Telegram 6963
ኪዳነ ምህረት

🤲 #ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡

  🤲 #እናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ #ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎልጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ #ልጇ እና #ወዳጇ #ጌታችን_መድሐኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡

🤲 እንኳን #የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ #አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ #እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ፡፡
« #ከመረጥሁት_ጋር_ቃል_ኪዳኔን_አደረግሁ።»_መዝ89:3 እንዲል መፅሐፉ፡፡

🤲 ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፡፡

🤲 ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦
". . .#ቀስቲቱም_በደመና_ትሆናለች_በእኔና_በምድር_ላይ_በሚኖር_ሥጋ_ባለው_በሕያው ነፍስ_ሁሉ_መካከል_ያለውን_የዘላለም_ቃል_ኪዳን_ለማሰብ_አያታለሁ። "_ኦሪት_ዘፍ.9:16

🤲 በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ #ኪዳነ_ምህረት እያልን እንጠራታለ

እንኳን ለ«#ኪዳነምህረት» ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ። #የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
      
tgoop.com/sratebetkrstyane/6963
Create:
Last Update:

BY ✝️ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ ✝️

Share with your friend now:
tgoop.com/sratebetkrstyane/6963

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp.
from us

Telegram ✝️ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ ✝️
FROM American