SRATEBETKRSTYANE Telegram 7798
#የዐብይ_ፆም_የመጀመሪያው_ሳምንት_ዘወረደ ( ሕርቃል) ይባላል፦ ✟ ✟ ✟

   ✟«ዘወረደ» ማለት «የወረደ» ማለት ነው፡፡ አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው።

👉🏾ይህም #ጌታችን_መድሃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን #ከድንግል_ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር፤ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ #ከቅድስት_ድንግል_ማርያም መወለዱን የሚያመላክት፣ የሚታወስበት፣ የሚነገርበት የዐቢይ ጾም አንደኛው ሳምንት ነው፡፡ ( #ዮሐ
፣3÷13-21)

፠ ✟ #እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም በገባዉ ቃልኪዳን መሰረት “ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ #እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ልጁን ላከ”/ ገላ4÷4 / እንዳለ #ሐዋርያዉ_ቅዱስ_ጳዉሎስ የጠፋዉን አዳም ፍለጋ ከአባቱ እሪና ሳይጎድል ሳይለይ ከሰማይ መዉረዱን የምናዘክርበት በዓል ነዉ።

፠ ይህ ጾም የጾም መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት የምንጾመው ጾም ሲሆን «ሕርቃል» የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡

እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም “ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በመልዕልተ መስቀል ተሰቅየ አድንኃለሁ” ብሎ ለአዳም ቃል ገባለት ፡፡ ( #ዘፍ ፣ 3÷ 14)ይህ ኪዳነ አዳም ይባላል ፡፡ የቃል ኪዳን ሁሉ መሠረት ነው፡፡

፠ሁለቱን ኪዳናት (ብሉይ ወሐዲስ) በፅኑዕ ተስፋ ያስተሳሰረ የረጅም ዘመናት የድኅነት ሰንሰለት ነው ፡፡ ዘወረደ እርቀ አዳም ፤ ተስፋ አበው ፤ ትንቢተ ነቢያት ፤ ሱባኤ ካህናት መፈፀሙ ፤ ኪዳነ አዳም መሲህ መወለዱ የሚነገርበት የፍቅር አዋጅ ነው።

፨እኛም በዚህ በአብይ ፆም የለመነውና የጠየቅነው ነገር ሁሉ ከኃጢአት በስተቀር እንዲከናወንልን ፆምን ገንዘባችን እናድርግ።

በተለይ አሁን በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ በሚታየው አስቸጋሪ ፈተና እያንዳንዳችን ልባዊ ፆም በመፆም ልዑል እግዚአብሔር የፀሎታችንን ምላሽ እንዲሰጠን እንማፀን።

✟ጾም ጸሎታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን፫ 

#የጾም_ጊዜያችሁን_ከእኛ_ጋር_የትኛውም_ጊዜ_በላይ_ተጠናክረን_መጥተናል_ለወዳጆቾ_ያካፍሉልን

tgoop.com/sratebetkrstyane/7798
Create:
Last Update:

BY ✝️ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ ✝️

Share with your friend now:
tgoop.com/sratebetkrstyane/7798

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” The best encrypted messaging apps During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Invite up to 200 users from your contacts to join your channel
from us

Telegram ✝️ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ ✝️
FROM American