Telegram Web
ዝብርቅርቅ ብላ ሁለመናዋ ባስጠላው በዚህች ዓለም ዋስትናችን አላህ ብቻ ነው

ዋስትናችን ሶላታችን
ዋስትና ችን አዝካር
ዋስትና ችን ቁርዓን

#አላህ ሆይ ደግ አዉለን

🥀ሰባሐል ኸይር
🌸
🍂 ድንገት ካኮረፍሽም በዚህ ልክ ይሁን

عن عائشة أم المؤمنين قال الرسول الله  إنِّي لَأَعْرِفُ غَضَبَكِ ورِضَاكِ قالَتْ: قُلتُ: وكيفَ تَعْرِفُ ذَاكَ يا رَسولَ اللَّهِ؟ قالَ: إنَّكِ إذَا كُنْتِ رَاضِيَةً قُلْتِ: بَلَى ورَبِّ مُحَمَّدٍ، وإذَا كُنْتِ سَاخِطَةً قُلْتِ: لا ورَبِّ إبْرَاهِيمَ قالَتْ: قُلتُ: أجَلْ، لَسْتُ أُهَاجِرُ إلَّا اسْمَكَ. رواه البخاري

ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ እንዲህ ትላለች: የአላህ መልእክተኛ እኔ እኮ ቁጣሽንም፣ ደስታሽንም አውቃለሁአሉኝ። እንዴት ታውቃለህ? አልኳቸው። የሆነ ነገር የወደድሽ/ደስተኛ ከሆንሽ አይሆንም! በሙሃመድ ጌታ ይሁንብኝ ትያለሽ፣ የተቆጣሽ ከሆንሽ ደግሞ አይሆንም! በኢብራሂም ጌታ ይሁንብኝ ትያለሽ አሉኝ። እርግጥ ነው ስምህን ብቻ እንጂ አላኮርፍህም አልኳቸው። (ቡኻሪ)


https://www.tgoop.com/tdarna_islam
https://www.tgoop.com/tdarna_islam
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!!

ከሊይ በፎቶ የምታዮቸው ስማቸው መዲና ይመር ይባላል።

ከደሴ መናፈሻ ለህክምና መተው ነበር! ሰኞ ማታ ከምሽቱ በ2:30  በወጡበት አልተመለሱም !

ትንሽ የጭንቀት ህመም አለባቸው! ያያችሁና ያገኛችሁ ወገኖች እባካችሁ በዚህ ቁጥር ደውሉና አሳውቁን።

ልጃቸው ዘሀራ
0928196015
0934379704
           በዚህ ይደውሉ!
ትዳሯ ተሰናከለ አትበሉ፣ ከሰንካላ ሰው ተላቃ ሊሆን ይችላል።
የዐይን ብርሃን ለረጅም ዓመት የሚቆየው መነፅር በመልበስ ሳይሆን

👁 ከሐራም ዐይንን ዝቅ በማድረግ ነው። መልካም ነገር በማየት የዐይን ብርሃናችሁን አርዝሙ። በተለይ ምሽት ላይ።
አይ እኔና ስደት..................!!

አይ እኔና ሰደት ተስማምተን ያለነው
!
አንዳፍታ አኩርፌ መልሸ እምወደው፡

ጠልቸ የማልጠላው ወድጀ የማልወደው፡

ስደት መምህሬ አንተን ብቻ እኮ ነው፡

ናፍቆቴ ሲጠና ክፍት ያለኝ ለታ፡

አማርርሀለሁ ከጧት እስከ ማታ፡

ደግሞ ልጠላህ አልችልም አለብኝ ውለታ፡

መምህሬ ሁነህ ብዙ አስተምረኸኝ፡

ከድቅድቅ ጨለማ ለመውጣት ስበቤ የሆንከኝ ፡

ስለ ድነል ኢስላም ብዙ ያሳውቀኸኝ፡

ድሮማ ነበርኩኝ መንገድ የጠፋብኝ፡

አንተ ነህ ስበቤ  ሁሉን የመራኸኝ፡

ልጠላህ አልችልም ውለታህ አለብኝ፡

  አንዳፍታ ብጠላህ ሲራ ሲበዛብኝ ፡

ውለታህን ሳስብ  ተመልሸ ያውነኝ፡

ግን እንስማማለን አንድ ቀን አምናለሁ ፡

ተስፋየ በአላህ እጅ መሆኑን አውቃለሁ፡

አንድ ቀን አይቀርም ሀገር እገባለሁ፡

በሀያት ከቆየው እስከዛ ካለሁኝ፡

አጀሌ መቶ ሞትም ካልቀደመኝ፡

ከስደት ስመለስ ስላንተ አወራለሁ፡

በቃ ያን ቀን ነው እኔና አንተ የምንስማማ፡

ስደት  እኔና አንተ እስከዛ እንቻለው።

➛ትድረስ ለሰሰደተኞች!!
=https://www.tgoop.com/tdarna_islam
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

በዲናር ቴክኖሎጂ ላይ 1️⃣0️⃣0️⃣ በኦንላይን ሊሰሩ የምንችላቸውን ስራዎች በዝርዝር ከመጀመሪያ አንስቶ እያየን እንገኛለን እና  5️⃣ኛውን የስራ ዘርፍ ትናንት ለቀንላችሁ ነበር እሱም online  tutor ነው ይህ ዘርፍ በኦንላይን ማስተማር ኮርስ መስጠትን በውስጡ ያካተተ ሲሆን በዚህ ዘርፍ ላይ በተደጋጋሚ የሚከነክነኝ ነገር ትዝ አለኝና አንዳንድ ነገሮችን ለማለት ፈለኩኝ
እሱም በጣም እየበዛ ያለ እንደቀልድ ማንም ተነስቶ ቁጭ ከምል ለምን አልሸቅልም በሚል እሳቤ የሚከፍተው እና ነገሩን እንደ ቢዝነስ ብቻ አስቦ የሚንቀሳቀስበት በአንላይን ቁርዓን ማስቀራት ማስተማር የተባለውን ነገር ነው
በጣም ብዙ ሰዎች የሚያገኙትን ገንዘብ ብቻ ታሳቢ በማድረግ ለዚያ የሚመጥኑ ሳይሆን የሚሰሩት ስራ ከሆነ ሰነባብቷል

ቁርዓን ክብር አለው ማንም ከመሬት ተነስቶ ስራ ስላጣ ብቻ ቢዝነሱን አስቦ ብቻ ሊያስተምር አይገባም
በዚህ መልኩ አብዛኛው ሰው አስቦት ሲንቀሳቀስ ነው አሁን ላይ የምንሰማው ደስ የማይል ነገር እየተከሰተ ያለው የሰውን ገንዘብ ያለ አግባብ መዝረፍ ከአጅነብይ ሴት ጋር ገደብ ያለፈ ቅርርብ እና ግኑኝነት ሌላም ከዚህም አልፈው አስቀያሚ ነገራቶችን የምንሰማው
፤ያለንበት ጊዜ የፈተና ጊዜ ነው መጥፎ ነገሮችን ርቀሃቸው እንኳን ተከታትለው ቤትህ ድረስ የሚመጡበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ነው፤
ቁርዓንን ባለቤቶቹ አላህን ፈሪ የሆኑ ሰዎች ሲያስተምሩት ነው ልዩ ጣዕም እና በረካ የሚኖረው
የዱንያ ጥቅማጥቅም ብቻ ተፈልጎበት ሲሰራ በረካም የለው ኪሳራውም በ2ቱም ዓለም ከባድ ነው
በዕውቀትም በገንዘብም አቅሙ ካለህ መማር የሚፈልጉትን ለአላህ ብለህ ብታስተምር ምንኛ ያማረ ስራን ሰራህ! ምንኛ በላጭ ሰው ሆንክ!
ቁርዓን መማርን ፈልጎ ወዳንተ የሚመጣው አብዛኛው ሰው እኮ ገንዘብ ተርፎት አይደለም ላቡን ጠብ አድርጎ ተቀጥሮ ሰርቶ ነው ከሚያስፈልገው ነገር ላይ ቀንሶ ነው የሚከፍለው በልጅነቱ ስላልቀራ እልህ ይዞት ተቆጭቶ በትልቅ ፍላጎት አላህን አስቦ ለቁርዓን የከፈልኩትን እንኳን ብከፍል ራሱ አይቆጨኝም ብሎ ነው ወዳንተ የሚመጣው፤ ታዲያ ይኼን ሰው አዝነህለት የእሱን   መልካም እሳቤ ተጋርተህ ነው እንጂ ወደሱ መምጣት ያለብህ ሌሎች ዱንያ ላይ የምታገኘውን ነገሮች ብቻ እያሰብክ አላስፈላጊ ነገሮች ከተማሪዎች ጋር መጀመርም ሆነ ረዥም አመት እያሹ በየወሩ ገንዘብ መቀበሉ ትልቅ በደል ነው


በኦንላይን ትንሽ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ስኪልህንን አዳብረህ ስራ መስራት የምትችልባቸው በጣም  ብዙ  ናቸው በትንሽ ችሎታ ጥቂት ሰዓትህን ተጠቅመህ ትልቅ ገንዘብ የምታገኝባቸው የስራ መስኮች በዝተዋል እነዚህን ነገሮች ላይ መሳተፍ እና መንቀሳቀስ ከፈለክ አብሽር እኔም ባለኝ ዕውቀት እና አቅም ፍላጎት እና ጥሩ ኒያ ካለህ አግዘሃለው
➡️ dinar

ሌላው ቁርዓን በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶችም ካላቹ  በቅድሚያ በአካል በተመሳሳይ ፆታ አስተማሪ መማር የምትችሉበትን ሁኔታ አመቻቹ  ይህ የማይቻል እና በኦንላይን መማሩ ግድ ከሆነ
የታወቁ የሱና ኡስታዞች በኦንላይን የሚያስተምሩበት  መድረሳ አላቸው እዚያው እነሱ ጋር ተማሩ
ብዙ ቦታዎች ላይ ልማር አትበሉ አንድ ቦታ እርጉ
የሱና ኡስታዞች የከፈቱት የኦንላይን መድረሳ በቂ ነው  ብዙኋኑን ማዳረስ ይችላል
ማዳረስ ባይችል እንኳን እነሱ በዲኑ ለሚያውቁት እና ዕውቅና ለሰጡት ሰው ጋር ሄዳቹ ከነሱ ተማሩ
ስትማሩ ጊዜን ማሳለፊያ አድርጋችሁ አታስቡት ጠንክራችሁ በፕሮግራሙ መሠረት ተማሩ ከፕሮግራሙ ውጭ በመሆን የራሳችሁንም የሚያስተምራችሁንም አካል ፕሮግራም አታበላሹ
ከፕሮግራም መውጣት መሳነፍን ያስከትላል በርቱ ጠንክሩ አላህ ያግዛቹ አላህ ሁላችንም ኢኽላሱን ይስጠን ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን
Toleha Ahmed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
80% 🛑የሚሆኑ ሴት እህቶቻችን የሚበላሹት የካፊር ሴት  ጓደኛ በመያዛቸው ነው።
ወንዶቸም እንደዛው።
እነሱን የልብ ጓደኛ አታርጉዋቸዉ🤝

abu osman
በባለፈው ለህፃን አቲካ ገቢ ማሰባሰበከያ ፕሮግራም ላይ የነያታቹና ገቢ ያደረጋቹ ሪሲት ግሩፑ ሲከፈት አልያም ለአድሚኖች ላኩልን።
بارك الله فيكم!
አልሃምዱ ሊላህ ማለቱ ከባድ በሆነበት ችግር ላይ ሆነው አልሃምዱ ሊላህ ያሉ ሁሉ ይካሳሉ፣ አላህ ይክሳቸዋል

መልካም አዳር ይሁንላችሁ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ቁረኣን የቀልብ ምግብ
ተጋበዙ...............!!
ዝምታን በወቅቶች ከፋፍለን ብናየው ዝምታ የፈጅርን ወቅት ወይም ከፈጅር ሶላት ቡሃላ ያለውን ግዜ ይመስላል።

የፈጅርን ግዜ የገጠመው ቀኑን ሙሉ ሲያጣጥመው ይውላል ያለፈው ደግሞ ቀኑን ሙሉ ሲፀፀትና በራሱ ሲያዝን ይውላል።

ብዙ የሚያወራና የፈጅር ሰላት ያመለጠው
በቁጭት ውሎውን ይውላል።🌸
⭐️ ልቤ ንፁህ ነው እየተባለ ልብ የሚያቆሽሽ ተግባር  ቢኖር ጅንጀና (አላስፈላጊ የተቀራኒ ፆታ ቅርርብ )ወሪ ነው  ለማንኛውም ሷሊህ በቻት አይጀናጀንም ⭐️⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቡኻሪ አዳበል ሙፍረድ ላይ በጠቀሰው ሀዲስ ሀቢቡና ﷺ ስጦታ ተሰጣጡ ትዋደዳላቹና ብለውናል። ይህንን በመመርኮዝ ጥናት ያደረጉ አካላት እንደሚገልፁት በባል እና ሚስት መካከል ስጦታ መለዋወጥ በትዳር ውስጥ ፍቅርን ከሚጨምር ነገር ነው። ማህበረሰቡ ዘንድ የፍቅር መግለጫ የሆኑ ነገራቶችን መለዋወጥ ደግሞ ያጎላዋል። ለምሳሌ አበባ፣ ቸኮላት ሌሎችም። አንዳንዴ ደግሞ የፍቅር መልእክቶችን ከትዳር አጋራችን ትራስ ስር ማድረግ፣ ኪሱ ወይም ቦርሳዋ ውስጥ ማስቀመጥ አልያም ደግሞ ቀን ስራ ቦታ ሲሆን በስልክ የፍቅር መልእክት መለዋወጥ ትልቅ ሃይል አለው ይሉናል። እንሞክረው! ምን አልባት ላላስለመዱ ጥንዶች መጀመሪያ ሊያስቅም ይችላል። ነገር ግን ሲደጋገም እውነት እንደሆነ ይገባናል።

እስክትገዙ ለዛሬ ይሄንን አበባ መጠቀም ትችላላቹ።


https://www.tgoop.com/tdarna_islam
https://www.tgoop.com/tdarna_islam
ያ ሸሻብ ያ እኽዋቲ


#ለኒኳህ ፍጠኑ አሏህ ገር ያደረገላችሁ አትዘናጉ
በሀሏል መጣምር ምነኛ ደስታ እንዳለው ብታውቁ
ባልተዘናጋችሁ ነበር


አሏህ ያግዛችሁ አብሽረ🌸
توجيهات_للمؤمنات_حول_التبرج_والسفور.pdf
628.2 KB
📢  አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📢

  የሚጀመረው የደርስ ኪታብ :-
📚توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

🔊የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ  محمد صالح العثيمين رحمه الله تعالى -

🎙የደርሱ አቅራቢ ፦ በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ደሴ መንበረፀሀይ ሁዘይፋ መስጅድ ለሴቶች

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ሁልጊዜ ከአሱር ቡሀላ ከ11:00 ሰአት ጀምሮ


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ዛሬ ህዳር 25 2017


በላይቭ የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇

www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሱብሓነሏህ

የሰው ልጅ በተሰጠው ጥቂት ኃይልና፣ጉልበት
በሌሎች ላይ ይኮራል፣ይኮፈሳል፣በራሱ ይደነቃል ።
~
አላህ እጅግ በርካታ በአፈጣጠራቸውና በጉልበታቸው ልዩ የሆኑ ሁሉ ፍጥረታት ባለቤት ነው።
~
ከእነዚህም በየብስ ላይ ከሚኖሩ የምድራችን እንስሳ ውስጥ ግዙፉ ዝሆን ነው ።

📱https://www.tgoop.com/ibrahim_furii
2024/12/04 15:57:03
Back to Top
HTML Embed Code: