tgoop.com/techzone_ethio/1509
Last Update:
ሰላም sami ነኝ
📢 ስልኮዎን ከቫይረስ እንዴት ነጻ
ማድረግ እንደሚችሉ የሚያሳይ ትምህርትቶችን እንይ ።
📢1 በስልኮዎ ውሰጥ ያሉ ፐሮግራሞቸ አልከፍት ይላሉ
✴️2 በሚሞሪ ካርድዎ እና በስልክዎ ውስጥ ያሉ የራስዎ ፋይሎች ራሳቸውን ይቀይራሉ።
📢 በተለይ ደግሞ በቫይረስ
የተጠቃው ስልክዎ ከሆነ ፋይሎችን አልያ ሶፍትዌሮችን ለመክፈት ሲሞክሩ application not supported or file dasn’t exist የሚል ሜሴጅ ሊመጣ ይችላል
✴️3 የስልክዎ የባትሪ ጉልበት በጣም እየደከመ ለምሳሌ ይሀ ምልክት ግነ በኖርማል ስልኮች ላይም ሊስተዋል ይችላል።
ያ የሚሆነው ደግሞ የሚጠቀሙት ባትሪ ኦርጅናል ባለመሆኑና በሌሎችም ችግሮች ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ባትሪ ኮኔክተር ችግር ካለበት ባትሪዎን ቶሎ ቶሎ ይጨርስቦታል።
✴️4 ምናልባት ስልክ ደውለው እያናገሩ እያለ አልያባጋጣሚ ገና እየደወሉ እያለ ስልክዎ ይቋረጣል :
📢 ይህም ሌላ ምክነያትሊኖረው ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ስክሪን ችግር ካለበትና ስልክዎ ባጋጣሚ የሚጠፋ ከሆነ፣የባትሪዎ ችግርም ሊሆን ይችላል
✴️5 በስልክዎ ላይ በጫኑት አፕልኬሽን እየተጠቀሙ እያሉ
ፕሮግራሙ በራሱ ጊዜ ሊዘጋቦ ይችላል
✴️6 እንደ አጠቃላይ ልናየው የምንችለው ደግሞ የስልክዎ ነገራቶችን በፍጥነት የመከወን ብቃት እጅጉን ይቀንሳል።
📢 ተሰላችተ እስከመወርወር ድረስ ሊያናድድዎም ይችላል።
📢 ስለምለክቶቹ ይህን ያክል ካልን እንዴት መከላከል እንዳለብንና እንዴትስ ሁነቱ ከተከሰተ በኋላ ማስወገድ እንደምንችል አንዳንድ ነገራቶችን እንጥቀስ።
✴️1 ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እያለ ከሆነ ክስተቱ የተፈጠረው ስልክዎን ወዲያውኑ አጥፍተው ያብሩት/ ያስነሱት ይህን ማድረግዎ ኦንላይን የተለቀቁ ቫይረሶች በስልክዎ ላይ ለውጥ ማምጣት እንዳይችሉ ይረዳወ ዘንድ ነው።
✴️2:የተጠራጠሩትን ፕሮግራም ከሞባይልዎ ሾርትከት ላይ ለማጥፋት ይሞክሩ። ይህ አልሆን ካለ
✴️3 ከስልክዎ ውሰጥ setting የሚለውን በተን ተጭነው app የሚለውን ጠቅ ሲያደርጉ ብዙ ፕሮግራሞች ይታያሉ ከነኛ መካከልእርስዎ የተጠራጠሩትን ያጥፉት select and then press uninstall
✴️4: ከ setting ሳይወጡ ወደሆላ በመመለስ security የሚለውን ይምረጡ።
📢 ከዚክ ጋ device adminstartore የሚለውን ይጫኑትና በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉትን በሙሉ አጥፍተው ስልክዎን ሪስታርት ያድርጉት።
📢 ምናልባት ስልክዎ ቫይረስ ከሌለው ይህኛው አማራጭ በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉነ ፕሮግራሞችን ላያመጣይችላል
✴️5.ስልኮን አጥፍተው የድምፅ መቀነሻው ይጫኑና
እሲከበራ አይልቀቁ በዚህን ጊዜ ስልኮ ሴፍ ሞድ የሚል ፅሁፍ ያመጣልናል።
📢 ይህ የሚጠቅመን አልጠፋም ያሉ
የቫይረስ አፕሊኬሽኖችን ከሴቲንግ መተግበሪያ ውስጥ በቀላሉ ለማጥፋት ነው::
White hat hacker
Join and share ™
@techzone_ethio
@techzone_ethio
BY ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Share with your friend now:
tgoop.com/techzone_ethio/1509