tgoop.com/techzone_ethio/1538
Last Update:
💢Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
❖ Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
☛ በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
☛ ምንም የማይበራ ስልክ
☛ አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
☛ በ security የተዘጋ ስልክ
☛ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
🔺 Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
►flash ማድረግ
►restore ማድረግ
►format ማድረግ
►የተዘጋ ስልክ መክፈት
►iphone jailbreak ማድረግ
► internet መክፈት
►music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
✏️ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
🔺 FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።
⚙ ቀጥሎ የምታዩት የ "software" ቦክሶች አይነት የተለያዩ ስልክ መስራት የሚያስችሉ ሲሆኑ በተለያየ ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
◻️ UFS
◻️ Z3X
◻️ Cyclone
◻️ Infinity
◻️Avator
◻️Volcano
◻️Farous....etc
🔺SHARE -

BY ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Share with your friend now:
tgoop.com/techzone_ethio/1538