Amazing facts
___________________________
___________________________
👉በእንግሊዝኛ ቋንቋ በጣም አጭር የተሟላ ዓረፍተ ነገር I am የሚለው ሲሆን I subject እና am የሚለው verb(ግስ) ነው ፡፡
👉በ i እና j ፊደል አናት ላይ ያለው ነጥብ “tittle” ተብሎ ይጠራል ፡፡
👉“Subdermatoglyphic” ምንም ፊደል ሳይደገም ሊጻፍ የሚችል በጣም ረጅሙ የእንግሊዝኛ ቃል ነው ፡፡ እሱም ከጣት ጫፎች በታች ያለውን የቆዳ ሽፋን ያመለክታል።
👉ሌሎቹ ሁለት ረዥሞቹ የእንግሊዝኛ ቃላት ምንም ፊደል ሳይደገም ሊፃፉ እና የሚችሉት " uncopyrightable” እና “dermatoglyphics” ናቸው ፡፡
@techzone_ethio

✒ኦርጅናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ እንዴት መለየት ይቻላል። እነዚን መንገዶች በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።
📂የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም
ፌክ ሳምሰንግ ስልክ
1. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
2. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
3. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
4. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ
ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
5. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን
ይመለከታሉ፡፡
📂የስልኩን ፍጥነት እና ትእዛዞችን አፈጻፀም በመገምገም
1. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ
ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል
2. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን
ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
3. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም
📂የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም
1. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
3. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና
የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number
ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡
የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ
ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል
መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🗂 *#0*# አጠቃላይ መገምገሚያ
🗂 *#1234# or *#9999# ስልኩ የሚጠቀመዉን
ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
🗂 *#12580*369# ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
🗂 *#06# የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ማወቂያ
🗂 *#9998*246# የስልኩን የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ
ሳምሰንግ ኪይ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡
1. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ
ይጫኑት
2. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት
3. ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል፤
ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
Pleas Share 🙏

💢Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
❖ Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
☛ በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
☛ ምንም የማይበራ ስልክ
☛ አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
☛ በ security የተዘጋ ስልክ
☛ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
🔺 Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
►flash ማድረግ
►restore ማድረግ
►format ማድረግ
►የተዘጋ ስልክ መክፈት
►iphone jailbreak ማድረግ
► internet መክፈት
►music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
✏️ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
🔺 FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።
⚙ ቀጥሎ የምታዩት የ "software" ቦክሶች አይነት የተለያዩ ስልክ መስራት የሚያስችሉ ሲሆኑ በተለያየ ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
◻️ UFS
◻️ Z3X
◻️ Cyclone
◻️ Infinity
◻️Avator
◻️Volcano
◻️Farous....etc
🔺SHARE -

#Btc
#bitcoin ክፍል _1
What is #bitcoin ?🤔🙄🤯
#bitcoin ምንድነው?🤷♀🤷♂🧐
#bitcoin is a cryptocurrency and world wide payment system.
#bitcoin የክሪፕቶሎጂ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡
bitcoin የመጀመሪያው decentralized ወይም አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው ገንዘብ ወይም ስርአት ነው፡፡ በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች peer_to_peer ናቸው ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ፡፡ በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መለዋወጥ ይቻላል ይህም የ ባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ልውውጥ verify የሚደረገው በ network nodes አማካኝነት የ ክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ ከዚያም በ public distributed ledger ወይም #block_chain ይመዘገባል፡፡
💢በማንና እንዴት ተፈጠረ ?
bitcoin እራሱን #satoshi_Nakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ open source software ሆኖ በ2009 G.C ተለቀቀ #bitcoin በመጀመሪያ እሚገኘው እንደ reward በ mining ፕሮሰስ ነው፡፡
እ.ኤ.አ በ2015 100,000 ነጋዴዎች እንደ ክፍያ ገንዘብ ተቀብለውታል፡፡
በ ካምብሪጂ ዩኒቨርሲቲ በተሰራ አንድ ጥናት #bitcoin በ2017 እ.ኤ.አ 2.8 እስከ 5.8 million እሚደርሱ ክሪፕቶከረንሲ ዋሌት ይኖራሉ ሲል ግምቱን አስቀምጧል፡፡

#bitcoin ክፍል 2
#bitcoin ለመጀሪያ ጊዜ define የተደረገው 31 october 2008 እ.ኤ.አ ሲሆን bit እና coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው shorter coin እሚል ይዘትም ነበረው፡፡
#bitcoin ሁሉንም እሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት #Bitcoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል፡፡
♨️bitcoin units፦ BTC, XBT አርገን በአጭሩ መፃፍ✍ ይቻላል፡፡
millibitcoin እኔዲሁም satoshi(sat) bitcoin በሰራው ስም የተሰየው እነዚህ የ bitcoin ትንንሽ unit ሲሆኑ 1 satoshi=0.00000001 bitcoin ሲሆን 1 millibitcoin=0.001 bitcoin ነው፡፡
🆔 የ bitcoin Domain name "bitcoin.org" 18 August 2008G.C ተመዘገበ፡፡
⛏⛏ bitcoin ለመጀመሪያ ጊዜ mine ያረገው እራሱ satoshi nakomoto ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ 🛄 bitcoin የተቀበለው ወይም የመጀመሪያውን transaction የፈፀመው cypherpunk Hal finney ይህ ሰው የመጀመሪያውን reusable proof of work system (RPOW) creator በ2004 G.c finney የ bitcoin software download አደረገ በመቀጠልም ከ nakomoto 10 bitcoin ተቀበለ ከሱ በመቀጠል wei dai የ bitcoin predecessor b-money creator እና Nick szabo, creator of bitcoin predecessor bit gold እነዚህ የ bitcoin transaction ለመጀመሪያ ጊዜ የፈፀሙ ሰዎች ናቸው፡፡
🔊🔉 Nakomoto 1 million bit coin እንዳለው ይፋ አርጓል ፡፡
ይቀጥላል...

.......🔥WORD LIST 🔥..........
-------------------------------------------
📜በዚህ tutorial ስለ word list በመጠኑ የሚያሳውቅ ነገር ይዤ መጥቻለሁ።(ትንሽ ጠፍቼ ስለነበር ይቅርታ 🙏🙏)

\INSTALL REQUIREMENTS/
......\መጫን ያለብን ነገሮች/.......

➠ apt install python
➠ pip install wordlist
➠ termux-setup-storage
----------------------------------------------
💡በመጀመሪያ word list ምንድን ነው?
➠ word list ማለት አንድን password ለማወቅ የምናደርገው የሙከራዎች password ጥርቅም ነው ለምሳሌ አንድ ሰው 4 digit ያለው 1-10 ያሉ ቁጥሮችን የያዘ password ቢኖረው ያንን password ለማወቅ wordlist እንሰራለን በዛ wordlist ውስጥ password የግድ ይኖራል 🙈 word list እንደዚ ነው
1111
1112
1113
1114
.
.
1121
1122
እያለ ይቀጥላል
እና መቼም ያንሁሉ wordlist አንድ በ አንድ እየለቀሙ መሞከር በጣም ከባድ ነው 😐 ስለዚህ እራሱ በትንሽ ስዓት ሁሉንም እንዲሞክር bruteforce እንጠቀማለን
🎯እንዴት word list መስራት እችላለው?
➠ ከላይ ያለውን installation requirement ላይ ያለውን መጫን
🎲የ telegram code word list እንስራ
➠ በመጀመሪያ storage ላይ እንገባለን $ cd storage ብለን ከዚያም $ cd shared በመቀጠል word list እንስራዋለን
$ wordlist -m 5 -M 5 -o wordlist.txt 0123456789
🖱 -m የሚለው minimum length ሲሆን -M ደግሞ Maximum length ነው ስለዚህ የ telegram code 5 digit ስለሆነ ትንሹም ትልቁም 5 ይሆናል ማለት ነው
🖱 wordlist.txt ደግሞ የ file ስም ሲሆን ወደ ፈለጋችሁት ስም መቀየር ትችላላችሁ
🖱 01234567890 የሚለው ደግሞ password የያዘው alphabet ሲሆን telegram code ደግሞ ሁል ጊዜ ከ 0-9 ያሉትን ነው ሚይዘው
➠ በመቀጠል file manager ውስጥ በመግባት ፋይሉን ክፈቱት እና እስካሁን telegram የላከላችሁ code እንዳለ እዚህ ውስጥ አለ 🤯
🎯 እና ለምን telegram በዚህ hack አይደረግም ብላችሁ አስባቹሀል 🤔 ነገር ግን hack አይደረግም እንደ email ቢሆን ይደረግ ነበር ነገር ግን telegram 3 -10 ከሞከራችሁ ቡሀላ ሰዐት ስለሚያስጠብቅ ሊሆን አይችልም☹️
------------------------------------
⚖ DON'T COPY PASTE WITHOUT CREDIT ! ! !
------------------------------------
🛡 WE SUGGEST ETHICAL HACKER
------------------------------------
....THANKS FOR READING....
------------------------------------
🔺share and support us🔻
⛓For any comment :

💻 ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 💻
💽📀የሀርድዌር መቃረን📀🔌
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡
📼የተበላሸ ራም📼
ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡
📟ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)📟
እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
🐞ቫይረስ🐞
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡
⚡መጋል⚡
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡ ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share

🙌ሰላም ውድ የ ethio tech zone ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለች ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው።
🔻የሳይበር ወንጀለኞች በተለያዩ መንገዶች የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን ይፈፅማሉ። በሀገራችን የሳይበር ጥቃት ከተፈፀመባቸው ድርጅቶች አንዱ Ethio Telecom ነው።
🔻በ2020 በተደረገው ጥናት መሰረት የሳይበር ጥቃት የሚፈፀምበት አንዱ መንገድ የተለያዩ የ Mobile እና የ Computer Virus በማዘጋጀት የተለያዩ ጥቃቶችን በመፈፀም ላይ ይገኛሉ።
ምን አይነት ቫይረሶች ናቸው ለሚለው...
1⃣. Clop Ransomware
🔻ይህ ቫይረስ በጣም አደገኛ ቫይረስ ሲሆን በኮምፒውተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከፈፀምን ቡሀላ ነው። ለምሳሌ በዚህ ቫይረሰ የተጠቁ ድርጅቶች Ethio Telecom ልንጠቅስ እንችላለን።
2⃣ Hidden Ransomware
🔻ይህ ቫይረስ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር በEmail የሚላክና በየትኛውም Antivirus ሊታይ የማይችል ቫይረስ ነው። ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከከፈልን ቡሀላ ነው።
3⃣. Zeus Gameover
🔻ይህ ቫይረስ በኮምፕዩተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ ሚስጥራዊ መረጃዎችን (Email, Bank account detail Info bla bla) በመስረቅ ለተፈለገው ሰው መረጃዎችን Email የሚያደርግ አደገኛ ቫይረስ ነው።
4⃣. News Malware Attacks
🔻 ይህን ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችሁ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠቀሙበት መንገድ አደገኛ ያደርገዋል።
‼️ማሳሰቢያ ‼️
⚠️በ Email የሚላኩ መልዕክቶችን ከማን እንደተላኩ ካላወቁ መልዕክቱን ይጠንቀቁት።
@techzone_ethio
@techzone_ethio
©mame tech

✅ሰላም ethio tech zone ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ዌብሳይት (ድህረ ገጽ) ስትጠቀሙ የሚመጡላችሁ መልእቶችን (HTTP status codes) በሚመለከት አንዳንዶችሁን መርጠን እናያለን።
🚫Status ኮዶች ምንድናቸው?
🚫 በComputer Client (ኮምፒተር ተጠቃሚ) እና Server (የተጠቃሚው ጥያቄዎች የሚመልስ ኮምፒተር) መሃከል ላይ የሚፈጠሩ የስራ ክንውን አመላካች ቁጥሮች ናቸው።
🚫 እነኚህ ቁጥሮች በ3ት ዲጂት የሚገለጹ ሲሆን ከ 100 እስከ 599 ያሉትን ቁጥሮች ያካትታል!
🚫 ዋነኞቹ (በተለይ ከ 404 - 501 በተጠቃሚው (Client) ወይም Server መሃል በሚፈጠሩ ግድፈቶች የሚመነጩ ሲሆኑ ግድፈት አመልካች ኮዶች (Error Codes) ተብለው ይጠራሉ!
🚫ድህረ ገጾች ስንጠቀም አዘውትረው ከሚከሰቱ ኮዶች ጥቂቶቹን እንመልከት!
🚫102 Processing: ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእክት ተቀባይነት ማግኘቱን አመላካች ኮድ!
🚫200 OK: ይሄ ኮድ ድረገጾች ስንጠቀም የፈልግነውን በአግባቡ መሰራቱን ከሰርቨሩ የሚላክልን ኮድ ነው, ለኛ ባይታየንም ቅሉ !
🚫 303 See other: መልእክት የላክልነት ሰርቨር ምንፈልገውን መረጃ ከሌለው ማግኘት ምንችልበትን ሌላ ቦታ (ሰርቨር) ጠቋሚ ኮድ ነው !
🚫404 Not Found: አብዛኞቻችን አጋጥሞን ሊሆን የሚችለው ኮድ፥ ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእከት (የተጠቀምነው የURL አድራሻም ሊሆን ይችላል) ሰርቨሩ ሳይኖረው ሲቀር የሚፈጠር ነው!
🚫 503 Service unavailable: ዌብሳይት ስንጠቀም ሰርቨሩ ቢዚ ሆኖ ወይም ለጥገና (Website Under construction) የሚመነጭ ኮድ እና የተፈጠረው የሰርቨር ችግር ግዝያዊ መሆኑ አመልካች ኮድ ነው!
🚫ባጠቃላይ Status ኮዶች በ 5 ይከፈላሉ! እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ ትርጉምም አለው !
🚫 ኮድ 1xx (Informational Code): በብዛት ባንጠቅምባቸውም ሰርቨሮች በትክክል ስራቸውን እየሰሩ መሆናቸውን አመላካች ኮዶች ናቸው!
🚫 ኮድ 2xx (Success Code): ሰርቨሩ ላይ የተሰሩ ስራዎች በትክክል ተሰርተው ወደ ተጠቃሚወ መመለሱን ማሳያ ኮዶች !
🚫 ኮድ 3xx (Redirection Code): ሰርቨሩ የፈለግነውን ሪሶርስ ከሌለው ሌላ ቦታ ላይ እንድንፈልግ ሚጠቁምበት መንገድ!
🚫ኮድ 4xx (Client Error): ከዌብሳይቱ ተጠቃሚ የሚመነጩ ግድፈቶች አመላካች ኮድ!
🚫 ኮድ 5xx (Server Error): ሰርቨሮች መስራት የሚጠበቅባቸውን ሳይሰሩ ሲቀሩ የሚታይ
♻️°°....🅢🅗🅐🅡🅔 ....°°♻️

❤ሰላም የ ethio tech zone ቤተሰቦች❤
ዛሬም እንደ ተለመደው በ አዲስ ነገር ብቅ ብለናል ለእናንተ ይጠቅማል ያልነውን ይዘን መተናል
Why My Phone is gonna Very Slow.
ለምንድነው ስልካችንን ስንጠቀም ቀርፋፋ የሚሆነው ወይም (ስታክ) የሚደረገው ?
1 አንድ ስልክ የሚሰራው ከ 2 ነገሮች ነው
ከ Software እና ከ Hardware. የኛ ስልክ ስንጠቀም ቀርፋፋ እየሆነ ካስቸገረ ችግሩ (Software) ላይ ሊሆን ስለሚችል ወደ ስልካችንን (Setting)
እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ (About Phone)
የሚል አለ እሱን አንዴ (Click) እናረጋለን ብዙ ምርጫ ይመጣል ከዛ ውስጥ
➲System Update ወይም Software Update የሚለውን አንዴ(Click) እናረጋለን ከዛ የስልኩን (Software) ላሻሽለው ? ብሎ ይጠይቀናል እሺ ከማለታችን በፊት ይህን ልናደርግ ይገባል
#እዚጋ ትንሽ መጠንቀቅ አለብን 🚨
👇👇👇👇👇👇
=> ስልካችንን Space ነፃ ማድረግ ቢያንስ 500 Megabyte እና ከዛ በላይ
=> DATA ወይም WiFi ሊኖር የግድ ነው ነገርግን ከ DATA ይልቅ በ WiFi ቢሆን ይመረጣል
=> የስልኩ ባትሪ ከ 50% በላይ መሆን አለበት.
=> ስልካችንን በ Pattern እና Password
ዘግተን ከሆነ ማጥፋት ወይም Off ማድረግ አለብን.
=> ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉንም ጠቃሚ (File) ➲ፎቶ ሙዚቃ እና ቪድዮ ወደ (MemoryCard) ኮፒ (Backup) ማድረግ የግድ ነው
=> ስልካችሁ (Root) ከሆነ
Software Update አታድርጉ ምክንቱም Dead ሊሆን ይችላል
(Software Update) ካረግን የምናገኘው ጥቅም ቢኖር ስልካችን ሙሉ በ ሙሉ 💯% ስታክ ያቆማል.
⚠🚨ማስጠንቀቂያ ከላይ ያለውን ነገርሁሉ ችላ በማለት ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግሮች #ይህ ቻናል ተጠያቂ አይሆንም.
2 የስልካችን ( Internal Storage Space ) ሙሉ እስኪሆን ማለትም የስልኩ (Space) እስኪሞላ
ፊልም ሙዚቃ ጌም አለመቀበል እና አለመጫን
➲ለምሳሌ ስልካችን ፋይል የመያዝ አቅሙ ከ (Memory) ውጭ #4GB ቢሆን 4GBው እስኪሞላ አለመጠቀም ቢያንስ ከ 4GBው 1GB ወይም 500MB ማስቀረት አለብን ምክያቱም የስልካችን #Space ሙሉ በ ሙሉ ሲሞላ ስልኩ በጣም ቀርፋፋ ይሆናል ስለዚህ #Full አለማድረግ ወይም Memory-Card መጠቀም.
አዲስ ስልክ ስንገዛም የስልኩ ፍጥነት በ RAM
ላይ የተመሰረተ ነው ሰለዚህ ስልክ ስንገዛ (RAM) ማየት በጣም አስፈላጊ ነው የምትገዙት ስልክ RAM 1 ወይም 2 ቢሆን ጥሩ ነዉ.
➲ለምሳሌ አንድ ስልክ በጣም ፈጣን ቢሆን
አንድ ስልክ በጣም ቀርፋፋ ቢሆን
በሁለቱ ስልክ መሀል ያለው ልዩነት የ RAM መበላለጥ ነው.
#የስልካችንን RAM ስንት እንደ ሆነ ለማወቅ
My Android Application ላይ ማየት እንችላለን
3 በቀን ውሰጥ ብዙ ግዜ ያለእረፍት ስልካችንን የምንጠቀም ከሆነ የስልኩ RAM ይጨናነቃል ስልካችንን ስንጠቀም RAM ብዙ ስራ ይሰራል ስለዚህ ስልካችንን ተጠቅመን ስንጨርስ (ራሙን) Clean ማድረግ አለብን
➲አንዳንድ ስልኮች(Tecno) (itel) (Huawei)
የራሳቸው RAM Cleaner አላቸው. ➲RAM Cleaner ጥቅሙ ስልካችን ላይ አላስፈላጊ እና የማይጠቅሙ ነገሮችን በ ማፅዳት ስልኩ እንዲፈጥን ያደርጋል
➲አንዳንድ ስልኮች ደግሞ RAM Cleaner
የላቸውም ስለዚህ #C Cleaner Application
በመጠቀም RAMሙን Clean ማድረግ እንችላለን
4 ከ ስልካችን Android Version በላይ የሆኑ
Application እና Game ስልካችን ላይ አለመጫን install አለማድረግ
➲ለምሳሌ ከስልካችን Android Version 4.4.2 ቢሆን ለዛ ስልክ የማይሆኑ ከስልኩ አቅም በላይ የሆኑ Application እና Game አሉ እነሱን
ስልካችን ላይ አለመጫን
የስልካችን Android Version ለማወቅ Setting ወስጥ ገብተን መጨረሻ ላይ
About Phone የሚለውን አንዴ Click እንላለን ከዛ ብዙ ምርጫ ይመጣሉ ከዛ ውስጥ Android Version የሚለው ላይ መመልከት
እንችላለን
5 ስልካችን ላይ ብዙ ከ መጠን በላይ Application አለመጫን ጠቃሚና አስፈላጊ Application ብቻ መጫን
6 ስልካችንን በቀን ውስጥ ቢያንስ (2)ግዜ
Restart ማድረግ አለብን
7 አንዳንድ Launcher መጠቀም
የስልካችንን (ላውንቸር) መቀየር
#Microsoft Launcher በጣም ምርጥ ነው እሱን መጠቀም
◉◉◉◉◉◉◉◉◦◦◦◦◦◉◉◉◉◉◉◉◉
🚩ለዛሬ የያዘነውን መረጃ ይህን ይመስላል
♻ሌላ ግዜ በአዲስ ነገር እንመለሳለን
⛤@techzone_ethio
🔊መረጃው ከተመቻችሁ
#share

ሩስያ ‘የዓለማችን የመጀመሪያውን’ ጉዞው የማይገታ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች
****
ሩስያ እጅግ አስፈሪ የሆነ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ አቫንጋርድ የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሚሊዮኖች ሰዎች ማጥፋት የሚችል አዲስ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች።
አዲሱ ሚሳኤል የሚጓዝበት ፍጥነት ማናቸውም ተለምዶአዊ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው ተብሏል።
አቫንጋርድ የተሰኘው ሚሳኤል ከፈረንጆቹ ገና በዓል ማግስት ይፋ መደረጉን አስመልክቶ ወታደራዊ መሪዎች ጋር የተወያዩት የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ሰርጌይ ሾይጉ፣ ‘በዚህ ታሪካዊ ሁነት ለሠራዊቱ እና ለመላው ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ’ ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል።
አገሪቱ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ መሣሪያ ማንኛውም አገር የመሥራት ችሎታ የለውም ማለቷም ተሰምቷል።
አቫንጋርድ ‘በቀላሉ ሊያቆሙት የማይችል’ እና ከድምፅ 27 እጥፍ መጓዝ የሚችል የጃፓኗን ሒሮሽማ ከተማ ያጠፋው ቦምብ አንድ መቶ እጥፍ የሚበልጥ ሁለት ሜጋ ቶን ፍንዳታ የማድረስ አቅም ያለው ሚሳኤል ነው ተብሏል።
የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ አዳዲስ መሣሪያዎችን በመሥራት ረገድ ከተወዳዳሪዎቿ ቀዳሚ ነች ሲሉ በገና ዋዜማ ላይ ተናግረዋል።
#ሼር_ይደረግ

🔰 DARK WEB: COMPLETE INTRODUCTION TO THE DEEP/DARK WEB 2021 100$ 🔰
Udemy course :
https://www.udemy.com/course/dark-web-complete-introduction-to-the-deep_dark-web-2021/
How the fuck udemy allowed such things , i feel soon we will be seeing cracking courses on udemy too 😂
Download :
https://drive.google.com/u/0/uc?id=1M76t_WCwgmjcdXat_Bg6gtzQ6R4HhPv0&export=download
Enjoy 👍❤️
@samiabcd

Udemy
Dark Web: Complete Introduction to the Deep/Dark Web 2023
A perfect guide towards learning about the Dark Web, Deep Web, Cryptocurrencies, Anonymity & Security
#Fact!
በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ይባላል! የሞተው በ 2002 ፈረንሳይ ውስጥ ሲሆን ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው😂
Join us 👇

♻️ምርጥ WiFi ያላቸው 10 አገራት😱
🌐መረጃው የተገኘው-info gather by uk website cable 2019
🔟. ጀርሲ
የእሷ በይነመረብ እጅግ በጣም የላቀ ነው ፣ አማካይ የ 30,90 mbps (ሜጋ ባይት በሰከንድ)። በአማካይ በጀርሲ ውስጥ በ 22 ደቂቃዎች ውስጥ 5 Gb (ጊጋባይት) ማውረድ ይችላሉ፡፡
9⃣. ሃንጋሪ
የሃንጋሪ አማካይ የበይነመረብ ፍጥነት 34.01 mbps ነው ፣ ይህም ማለት በ 20 ደቂቃ ውስጥ 5 Gb ማውረድ ይችላሉ ማለት ነው ፡፡ ይህ በቋሚነት ይንፀባርቃል፡፡
8⃣. ሉክሰምበርግ
በሉክሰምበርግ አማካይ የበይነመረብ ፍጥነቶች በ 35.14 mbps ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡
7⃣. ኔዘርላንድስ
አማካኝ የበይነመረብ ፍጥነት 35.95 mbps ሲሆን ፣ ይህም ማለት በ 18 ደቂቃዎች ውስጥ 5 Gb ማውረድ ይችላሉ፡፡
6⃣. ቤልጅየም
አማካይ የበይነመረብ ፍጥነት በ 36.71 mbps.፡፡
5⃣. ሮማኒያ
በሮማኒያ ውስጥ አማካኝ ፍጥነቶች 38.6 mbpsናቸው ፣ ይህም ማለት በ 17 ደቂቃዎች ውስጥ 5 Gb ማውረድ ይችላሉ ፡፡
4⃣. ኖርዌይ
አማካይ ፍጥነት 40.12 zmbps ፣
3⃣. ዴንማርክ
በዴንማርክ አማካይ የበይነመረብ ፍጥነት 43.99 mbps ነው ፣ ይህም ማለት በ 15 ደቂቃ ውስጥ 5 Gb ማውረድ ይችላሉ ፡፡
2⃣. ስዊድን
በአማካይ የ 46.0 mbps ፣ ይህ ማለት በ 14 ደቂቃዎች ውስጥ 5 Gb ማውረድ ይችላሉ ማለት ነው ፡፡
1⃣. ሲንጋፖር
60.39 mbps ፣ በ 11 ደቂቃዎች ውስጥ 5Gb ጊባ እንዲያወርዱ ይፈቅድልዎታል ፡፡ ለማነፃፀር በአሜሪካ ውስጥ ያለው አማካይ የበይነመረብ ፍጥነት 25.86 mbps ነው ፣ ይህም 5 ጊባን ለማውረድ 26 ደቂቃዎችን ይወስዳል ማለት ነው ፡፡ እውነት ነው ፣ ሲንጋፖር እጅግ ትንሽ ፣ በጣም ትንሽ ሀገር ነች - ልክ እንደ ከተማ ነች፡
=> Share Our Channel

ሰላም👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
የ ቤተሰቦች
ዛሬ አንድ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ
,
እንዴት አድርገን (Xender) አፕሊኬሽን ብቻ በመጠቀም ማንኛውም Video ወደ Audio እንቀይራለን Convert እናደርጋለን
እንደምናውቀው (Xender) አፕሊኬሽን አሪፍ ከሚባሉ የ File መላላኪያ አንዱ ነው
ብዙ ፕሮሰስ የለውም በጣም ቀላል ነዉ
✳ let's Go እንጀምር
xender አፕሊኬሽኑን ክፍቱት ልክ እንደከፈታቹ
ከታች እነዚ 4 ምርጫዎች ይመጣሉ
👇👇👇 👇👇👇
Video Game Socila Me
Video የሚለውን ንኩት
ከዛን ሁለት ምርጫዎች ይመጣሉ 👇👇👇👇👇👇
Local እና toMp3 ( Local )ንኩት ከዛን ወደ ስልካችሁ Gallery ይወስዳችዋል ከዛን
ወደ Audio መቀየር የምትፈልጉትን Video click (Ok) በሉት አለቀ
ሌላው አሪፍ ነገሩ ደግሞ Video ወደ Audio
ስቀይሩ
ለምሳሌ - ወደ Audio የምትቀይሩት Video sizeዙ 40 ሜጋባይት ቢሆን
በጣም ቀንሶ ወደ 5 ሜጋባይት Audio ይቀይርንናል
አንዳንዴ 3.5 ሜጋባይት 4 ሜጋባይት ይቀራል።
መልካም ቆይታ። 👍👍👍
የቻነላችንን ለወዳጅ ለ ጓደኛ Share በማድረግ
ዕውቀት ያጋሩ
▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨
📤 Orginial Post By ✔sami
🚫Stay Home Keep ur Distance🚫
✴ Share $ Support Us ✴
🆓 @techzone_ethio 🆓

አርቴፊሻል ኢንትለጀንስ ክፍል 1
ሰላም የ ethio tech zone ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
ለተወሰነ ግዜ ጠፍቼ + ተጠፋፍተን ነበር በ አንዳድ ምክንያት እንደሆነና ለዛም ባለፍዉ ይቅርታ ጠይቄ ነበር እንደተቀበላችሁኝም ተስፍ አደርጋለሁ
ስለ Artifical Intelligence definition ወይም ፍቺ Google ላይ Wikipedia ላይ በጣም አስሼ ነበር ግን definitionኑ ብዙና እንደየሰዉ እንደ Researchቹ የተለያየ ነዉ
እኔም ለናንተ በሚገባችሁ መንገድ አቅልዬ አቀርብላችዋለው እናተ ትበሉታላችሁ
ድሮስ ተሰርቶ የቀረበ መብላት ትወዱ የለ
ስቀልድ ነዉ
እሺ Lezz Go
Artifical Intelligence ወይም (AI) ምንድ ነዉ
በመጀመሪያ Artifical Intelligence የሚለዉ ቃል የሁለት የተለያዮ ቃላቶች ድምር ውጤት ነው
ማለትም Artifical እና Intelligence ወይም Artifical + Intelligence = Artifica-Intelligence ይሰጠናል ማለት ነው
Artifical ማለት Man Made ወይም ሰውሰራሽ ማለት ሲሆን
intelligence ማለት ደግሞ Thinking of Power
ወይም የማሰብ ችሎታ ማለት ነዉ
Artifical እና Intelligence አንድ ላይ ምን የሚል ትርጉም ይሰጠናል በአማርኛ
ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ የሚል መልስ ይሰጠናል
በ English ደግሞ Man made Thinking of Powerን ይሰጠናል ማለት ነው
Why We need Artifical Intelligence nowadays?
ለምንድ ነው በዚህ ግዜ Artifical Intelligence የሚያስፍልገን
ከብዙ በጥቂቱ
1 እከን የለሽ የረቀቀ እና የተቀላጠፍ አሰራር ደንብ እና ስርአት ለመፍጠርም
2 ለውስብስብ እና ከባድ ቀመሮች እና mathematical ካልኩሌሽኖች መፍትሄ እና መልስ እንዲሰጡን ያስፈልጉናል ማለት ነዉ
Goals of Artificial Intelligence
artificial intelligence የተሰራበት አላማ or ግብ
1 የሰውን ልጅን ችሎታ ለማብዛት
2 በጣም ማሰብ ጥንቃቄ ለሚጠይቁ ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት
3 በጤናው ዘርፍ ለቀዶ ጥገና ህክምና ለ ሰርጀሪ ኦፕሬሽኖች
4 self drive ወይም መኪናችን በራሱ እንዲቀሳቀስ ከቦታ ቦታ እንዲያደርሰን
5 Playing Chess IQዋችን እንዲ ጨምር ቺዝ game ከ AI ጋር ስንጫወት እነሱ Challenge ያረጉና ያኔ እኛ እነሱን ለማሸነፍ ብዙ Way እናመጫለን
ክፍል 2 ነገ ይቀጥላል
በነገው እለት ደግሞ Artificial Intelligence ጥቅምና ጉዳት ይዜ መጣለሁ sami ነበርኩ
በዛሬ ትምህርት Any questions Any Communt 👇👇
Inbox me @samiiiiabcd
አመሰግናለሁ

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ክፍያ አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው
=======================
ኢትዮ ቴሌኮም በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ደንበኞች ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ እንዲልኩ፣ እንዲቀበሉና ግዢ እንዲፈፅሙ የሚያስችል የሞባይል ክፍያ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተነገረ፡፡ ቴሌብር የተሰኘው የክፍያ ስርዓቱ ደንበኞች ካሽ ወይም ቼክ ሳያስፈልጋቸው ዘርፈ ብዙ ክፍያዎችን እንዲፈፅሙ የሚያደርግ ነው፡፡
ቴሌብር ደንበኞች በሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም የትስስር መንገዶች ላይ ገንዘብ መላላክን፣ ለዕቃና አገልግሎቶች ግዢ የሚደረጉ ክፍያዎችን መፈፀም እንዲያስችል ተደርጎ መሰራቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም ደንበኞች ለምሳሌ የትምህርት ቤት፣ የውሃና ኤሌክትሪክ እንዲሁም ሌሎች መሰል ክፍያዎችን በስልካቸው እንዲፈፅሙ ያስችላቸዋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም ለሚቀርቡ እንደ አየር ሰዓት ግዢ ላሉ አገልግሎቶች ክፍያን እንዲፈፅሙ ያመቻቸ ነው፡፡ በሌላ መልኩ አገልግሎቱ የኩባንያው ደንበኞች ከሀገር ውጪ ካለው ዲያስቦራ ገንዘብ እንዲቀበሉ፣ ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ፣ ብድር እንዲያገኙና የባንክ አካውንታቸውን ከቴሌብር ጋራ እንዲያስተሳስሩ የሚፈቅድ ይሆናል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን ያስጀምር ዘንድ ከአንድ ዓመት በፊት ለዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ፍቀድ ለሚሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄውን አቅርቦ ነበር፡፡ ባንኩም ለአገልግሎቱ አረንጓዴ መብራት ከሰጠ በኋላ ነው ኩባንያው እንቅስቃሴውን የጀመረው፡፡
ደንበኞች ለቴሌብር ለመመዝገብ የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ያለበት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው ወደ ቴሌብር ወኪሎች አልያም የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በማምራት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡