tgoop.com/temuabiy/1142
Create:
Last Update:
Last Update:
🌘 ከግርዶሽ ጀርባ
🔴 እናንተ ቶሎ ቶሎ ትናደዳላችሁ ወይስ አልፎ አልፎ ነው ቱግ የምትሉት ?
🖍 የተከማቸ ስሜት ካለን 🖍 ነገሮችን መቋቋም ሲያቅተን 🖍 እንዳይፈጠር የምንሰጋው ነገር ካለ 🖍 ሌላ አማራጭ የሌለን ሲመስለን
🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!
በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00 ሰዓት በቀጥታ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
@Mindmorning
BY ተመስገን አብይ _ Psychologist
Share with your friend now:
tgoop.com/temuabiy/1142