Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/tesfa_biranaye/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Tesfa@tesfa_biranaye P.2969
TESFA_BIRANAYE Telegram 2969
አንዱ ወደ አባ መቃርዮስ መጥቶ "እባክህ
ለሕይወቴ የሚሆን መመሪያ ስጠኝ አለው"::

አባ መቃርዮስም ያንን ወንድም "ወደ መቃብር ሂድና በሙታን ላይ ክፉ ነገር አድርግባቸው" ብሎ ላከው:: ሰውየውም በሙታን ላይ ድንጋይ በመወርወርና በመሳደብ የተላከውን ፈጽሞ መጣ::

አባ መቃርዮስም "ምን አሉህ?" ሲል ጠየቀው:: ያም ወንድም "ምንም አላሉኝም" ብሎ መለሰ::

"በነጋታው ተመልሰህ ናና አመስግናቸው" አለው:: በነጋታታው ያ ወንድም ወደ መቃብሩ ሥፍራ ተጉዞ ሙታኑን "ሐዋርያት ቅዱሳን ጻድድቃን" እያለ
አመስገናቸውና ተመለሰ::

መቃርዮስም "ምን መለሱልህ" አለው:: "ምንም" አለ::

መቃርዮስም ስትሰድባቸዋና በድንጋይ ስትመታቸው ስታመሰግናቸውና ስታወድሳቸው ምንም አልመለሱም አንተም ለነፍስህ ድኅነትን ከፈለግህ እንደ ሞተ ሰው ሆነህ ኑር:: ሰዎች ክፉ ቢያደርጉብህም ቢያመሰግኑህም ምንም አይሰማማህ አለው::

Join us...
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦

tgoop.com/tesfa_biranaye/2969
Create:
Last Update:

BY Tesfa

Share with your friend now:
tgoop.com/tesfa_biranaye/2969

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators. The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” The Channel name and bio must be no more than 255 characters long Invite up to 200 users from your contacts to join your channel Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.”
from us

Telegram Tesfa
FROM American