TESFA_BIRANAYE Telegram 2974
ፒያሳ የእሳት አደጋ ተከስቷል

በተለምዶ ፒያሳ ደጃች ውቤ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው የእሳት አደጋው የተከሰተው።

የእሳት አደጋው የተከሰተበት ስፍራ ላይ ቻይኖች ሲሚንቶ እና ኮንክሪት የሚያዘጋጁበት ስፍራ ነው

በስፍራው ሲሚንቶና ኮንክሪት ለማዘጋጀት የሚጠቅሙ ኬሜካሎች እንዳሉ ነው የተነገረው።

እንደዚሁም ከፍተኛ መጠን ያለው ነዳጅም በዚሁ ስፍራ እንዳለ ነው የተነገረው።

ለተለያዩ አገልግሎት የሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎችም አደጋው በደረሰበት ቦታ መኖሩን ተመልክተናል።

እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው ደርሰው እርብርብ እያደረጉ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ፖሊስም ባካባቢው ደርሶ ጥበቃ እያደረገ ነው የሚገኘው።

Join us...
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦

tgoop.com/tesfa_biranaye/2974
Create:
Last Update:

BY Tesfa

Share with your friend now:
tgoop.com/tesfa_biranaye/2974

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Each account can create up to 10 public channels Telegram Channels requirements & features According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”.
from us

Telegram Tesfa
FROM American