TESFA_BIRANAYE Telegram 2991
በኢትዮጵያ ዛሬ ገና ትክክለኛ ምርጫ ሲደረግ አየን!

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ወጣቷን አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰንን የፌደሬሽኑ ምክትል ፕሬዘዳንት አድርጎ መምረጡ ትክክለኛ ተግባር ነው ብዬ አስባለሁ!

ምክንያቱም 100 ዓመት ሙሉ ሙያው፣ ልምዱ፣ እውቀቱ አላቸው እያልን መርጠንም ያገኘነው ውጤት እንጅሩ ነው። ስለዚህ እንዲህ ለወጥ አድርጎ ማየትም ጥሩ ነው!

መቸም እነማስተዋልን የመሳሰሉ ቆነጃጅት አይዞህ እያሉ እየመሩት የሚሸነፍ ተጫዋች ይኖራል ብዬ አላስብም!

ትመራዋለች ብሎ ለጠቆማት አክብሮት አለኝ!

አምነውባት ለመረጧትም አድናቆት አለኝ።

መልካም የስራ ዘመን ክቡር ምክትል ፕሬዘዳንት ማስተዋል ወንድወሰን

«የአዲስ አበባ እግር ኳስ መሪውን መርጧል፣ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም አትሌቶችን ማፎካከር ትቶ ከአርቲስት ቢመርጥ ባይ ነኝ እኔ ሳሚ ዳንን ጠቁማለሁ የሆነ ጊዜ ሲሮጥ ተመልክቼዋለሁ!»

Join us...
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
    ✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦

tgoop.com/tesfa_biranaye/2991
Create:
Last Update:

BY Tesfa

Share with your friend now:
tgoop.com/tesfa_biranaye/2991

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. Read now
from us

Telegram Tesfa
FROM American