tgoop.com/tewahdo_hagere/578
Create:
Last Update:
Last Update:
አስተርእዮ ማርያም
አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት በሥጋ የተገለጠበት(የታየበት) ፣ አንድነት ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ በሙሉ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር “አስተርእዮ ማርያም” ተብሏል።
#እንኳን_አደረሳችሁ_ለአስተርዮ_ማርያም
ጥበቃዋ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏😭
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
BY ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝

Share with your friend now:
tgoop.com/tewahdo_hagere/578