TEWAHDO_HAGERE Telegram 596
ጸሎት መጸለይ ለምን እንደሚከብድህ ታውቃለህ

"ወንድሞች በአንድ ወቅት አባ አጋቶንን ጠየቁት ከመልካም ሥራ ሁሉ የትኛው በጎ ሥራ ከሁሉ የበለጠ ጥረት (ድካም) ይጠይቃል? እርሱም መለሰ “ይቅርታ አድርጉልኝ፣ እኔ ወደ እግዚአብሔር ከመጸለይ የበለጠ ከባድ ሥራ ያለ አይመስለኝም፤ አንድ ሰው ለመጸለይ በፈለገ ጊዜ ሁሉ፣ ጠላቶቹ አጋንንት እንዳይጸልይ ሊከለክሉት ይሻሉ፤ ከመንገዱ ሊያደናቅፉት የሚችሉት ከጸሎት እንዲርቅ ሲያደርጉት ብቻ መሆኑን ያውቃሉና፤ ሰው ማንኛውንም ዓይነት በጎ ሥራ ቢሠራ፣ በሥራውም ቢጸና እረፍትን ያገኛል፤ ጸሎት ግን እስከ መጨረሻ ህቅታ ድረስ እረፍት የሌለበት ውጊያ ነው፤ ስለዚህ ወዳጄ ውጊያ ከሰው ሳይሆን ከአጋንንት ነው እና ሁላችሁንም የሱን ጦር ሚያርቁልንን ጾም ጸሎት በማድረግ ሚከላከሉልንን መላእክት ማቅረብ አለብን"

#መልካም_አዳር🙏🙏

አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
      •➢ 👇  ለማግኘት // 👇
https://www.tgoop.com/tewahdo_hagere
https://www.tgoop.com/manew_maryamn_tewyemilegn

tgoop.com/tewahdo_hagere/596
Create:
Last Update:

BY ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝

Share with your friend now:
tgoop.com/tewahdo_hagere/596

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces.
from us

Telegram ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝
FROM American