tgoop.com/tewahdo_hagere/597
Create:
Last Update:
Last Update:
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
በጭንቀት ጊዜ የሚያፅናኑ ቃላት
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍"እነሆም እኔ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ"
📖ማቴ 28፥20
✍"በአንቺ ላይ የተሰራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም"
📖ኢሳ 53፥17
✍"እኔ ነኝ አትፍሩ አላቸው"
📖ዮሐ 6፥20
✍"ፃድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ ፤ የኃጥአን በትር በፃድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም"
📖መዝ 124፥3
✍"እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ወደዚህችም ምድር እመልስልሃለሁ ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና"
📖ዘፍ 28፥15
✍"ከአንተ ጋር ይዋጋሉ ፤ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሱህም ፤ ይላል እግዚአብሔር"
📖ኤር 1፥19
✍"እኔ ከአንተ ጋር ነኛ ፤ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሳብህ የለምና አትፍራ"
📖ሐዋ 18፥9-10
✍"በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ፤ነገር ግን አይዟችሁ ፤ እኔ አለምን አሸንፌዋለሁ"
📖ዮሐ 16፥
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
https://www.tgoop.com/tewahdo_hagere
https://www.tgoop.com/manew_maryamn_tewyemilegn
BY ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝

Share with your friend now:
tgoop.com/tewahdo_hagere/597