Telegram Web
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ (Monkey Pox)
ላንድ ተበዳይ ሰው የሚወደውን ከመለየት በላይ ሌላ ፍራቻ ያለው አይመስልሽም አደል? ለዛ ተበዳይ ሰው ከመለየት በላይ አዲስ ሰው ወደ ህይወቱ ማስገባት እንዲሚያስፈራውስ ታውቂያለሽ? ....

እኔ ግን የፈራውት እሱን አይደለም! የሁልጊዜ ጥያቄሽን ነው ...



አዲስ ሰው በህይወቴ ካስገባሁ በኋላ መጥተሽ እንዴት በሌላ ሰው ትተካኛለህ እንዳትይኝ ?


ከሶላ ማህደር ✌️


@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
🌼🌸🌺🤵‍♂👰🤵‍♂👰🤵‍♂👰🌼🌸🌺

🖤…አዲስ ቻናል ከፍቻለው " ፊሊሞን የማርያም " ልጅ እና እንድትቀላቀሉት እጋብዛቹሀለው…ሌሎች ጋርም እንዲደርስ ሼር አድርጉ🙏🏽

የተለያዩ አጫጭር ደብዳቤዎች እና መልዕክቶች በየጊዚው ይለቀቅበታል

🖤
@filimon6 🖤
🖤
@filimon6 🖤
🖤
@filimon6 🖤


‼️‼️🤵‍♂🤵‍♂👰🤵‍♂👰🤵‍♂👰🌼🌼🌸🌸
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ ([SOLA#21] ❤️ ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ 📜)
መራራ ግን ጣፋጭ እውነት #1 😤👉💙



ሰዎችን ስትወድ ለደስታህ ምክንያት ታገኛለህ ፤ ራስህን ስትወድ ግን ደስተኛ ትሆናለህ!


ነጠብጣብ ቀለም ፤ ያልተቋጩ ሀሳቦች ( ከሶላ )



@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
፡ የፊሊሞን ደብዳቤ 🖤
ተፅፎ ሳይላክ ከቀረው ደብዳቤ ከአንዱ
ቁጥር 322

"ሰካራም ቤት ለምን መሰለህ እማይሰራው" …ሳቅ እየተናነቃት ጠየቀቺኝ
"እኔጃልሽ ለምንድን ነው…"
" የሚያድርበት ሁሉ ቤቱ ሰለሆነ ነዋ…ትቦውና ገደሉም ሳይቀር… "

አዲስ ደብዳቤ በቅርብ ቀን በአዲሱ ቻናሌ ይለቀቃል

🖤 @filimon6 🖤
🖤 @filimon6 🖤
🌼🌸🌺🤵‍♂👰🤵‍♂👰🤵‍♂👰🌼🌸🌺

🖤…አዲስ ቻናል ከፍቻለው " ፊሊሞን የማርያም " ልጅ እና እንድትቀላቀሉት እጋብዛቹሀለው…ሌሎች ጋርም እንዲደርስ ሼር አድርጉ🙏🏽

የተለያዩ አጫጭር ደብዳቤዎች እና መልዕክቶች በየጊዜው ይለቀቅበታል

🖤
@filimon6 🖤
🖤
@filimon6 🖤
🖤
@filimon6 🖤


‼️‼️🤵‍♂🤵‍♂👰🤵‍♂👰🤵‍♂👰🌼🌼🌸🌸
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ ([SOLA#21] ❤️ ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ 📜)
በህይወትህ ዙሪያ ቦታ የሰጠካቸው አብዛኛው ሰዎች ራስህን ችለህ ቆመህ ማየት ያስፈራቸዋል !


ለዚም ራስህን ችለህ እንዳትቆም ምርኩዝ ይሆኑልሀል እንጂ ራስህን ችለህ የምትቆምበትን አቅም እና ጥንካሬን አያሳዩህም


አሰሳ 1 : ራስህን ችለህ መቆም እንደምትችል ለራስህ አሳየው !

አሰሳ 2 : ለራስህ መሆን በቂ ነው


ነጠብጣብ ቀለም ፤ ያልተቋጩ ሀሳቦች ( ከሶላ )



@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
:
በሌሎች የተሰሩ የእኔ ደብዳቤዎች ምርጥ አምስት ማታ በአዲሱ ቻናሌ ይለቀቃል::

Join👇🏽
🖤 @filimon6 🖤
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ ([SOLA#21] ❤️ ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ 📜)
በፍፁም ቀላል አይደለም ለምትለው ህይወትህ በፍፁም ቀላል አትሁንለት!
.

.

.

.
ነጠብጣብ ቀለም ፤ ያለተቋጩ ሀሳቦች ( ከሶላ )


@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
፡ ሰላም ለእናተ ይሁን…ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅቼላቹሀለው🙏🏽

እኔን መጠይቅ እምትፈልጉትን ምንም አይነት ጥያቄ ካለ inbox አድርጉልኝ እና እዚሁ ቻናል ላይ ጥያቄውን እና መልሱን አብሬ እለቅላቹሀለው…

ጥያቄውን እስከ እሁድ ጠዎት መላክ ትችላላቹህ 🖤

በዚህ ሊንክ 👉🏽 @itsmehappy

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
Channle imigza 16K Inbox Me
👉🏽 @itsmehappy
: ፊሊሞን ፋሽን 🛍🖤
🧤 FILIMON FASHION 🧣
የተለያዩ የወንድ እና የሴት አልባሳት 🛍
የcouples ልብሶች 👗👖
ሱሪዎች 👖
ቲሸርቶች 👚
ቁምጣዎች 🩳
ጫማዎች 👠🥾👟
ሸሚዞች 👔
ኮፍያዎች 🧢

👒 @filimonfashion 👒
👚 @filimonfashion 👚
👕 @filimonfashion 👖
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ ([SOLA#21] ❤️ ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ 📜)
For those who are searching their happiness


ለራስህን የምትሻውን ደስታ የምታገኘው ባለህበት ስፍራ እንጂ ለመሆን በምትፈልግበት ቦታ አይደለም

ከሶላ ( #street_note's )


@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ ([SOLA#21] ❤️ ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ 📜)
ከሶፊ እና ከሶላ 😱

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

አምጡልኝ ብዕሬን፥ሕመሜን ልከትብ
በቃላት ነጠብጣብ
ተስፋዬን ልቀጥል በፈጠርኩት ምናብ...

ግና ግን እናንተ
ለበሽታው ሰሪ ታለ ጤና አዳም
አትበሉት ግዴለም
ዘመናት ቢቆጠር ቢዳሰስ ዘለአለም
መድሀኒት ለአለም
ከፈጣሪ እንጂ ከፍጡር አይደለም!


Re-edit

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
: የናፋቂው ሰው ደብዳቤ ቁጥር 421 🤎

    አንቺን ሽሽት ነበር የጠፋሁት…በተራመድኩበት ጐዳና ሁሉ የልብሽ ዳና ይከተለኛል…ዋላ ሀንቲ…

29/1/2014 (እሁድ )

       🖤 @filimon6  🖤
     🥀 @itsmehappy 🥀
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ (ஜ۩۩ஜ Sofi#27(ጌራ ኢትኤል)ஜ۩۩ஜ)
ከሃሳቤ በላይ 😊

ከሶላ😷

"እንኳንስ የዛሬው የነገውም ያልፋል🙌።"

💚👂😃 @Ammelakuletters
፡ አንድ ሁለት ብዬ ምን እንደሚሰማኝ ብነግርሽ ደስ ባለኝ…ግን አደለም ለአንቺ እንዲ እንዲህ ነው ብዬ ልነግርሽ ይቅርና ለራሴም ቢሆን ምን እንደሚሰማኝም በቅጡ አላውቅም…ለዛም ነው ዝም እምልሽ…🤎

          🖤 @filimon6 🖤
       🥀 @itsmehappy 🥀
፡ ምነው ግን ይህን ያህል?🤎

    አንቺስ ብትሆኚ ግን ምነው ይህን ያህል?…የፍቅርም እኮ ግፍ አለው አደል?…እንዴት በሚወድሽ ሰው ይህን ያህልስ ይጨከናል…አንቺ እኮ እኔ ላይ ሂትለር ነሽ

            🖤 @filimon6 🖤
         🥀 @itsmehappy 🥀
2024/10/02 08:19:42
Back to Top
HTML Embed Code: