#ባቱ
የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል በባቱ ከተማ ደምበል ሐይቅ ላይ ያለው አከባበር ነው።
በሐይቁ አምስት ደሴቶች ያሉ ሲሆነ በደሴቶቹ ልክ አምስት አብያተ ክርስቲያናት አሉ። እነሱም፥ የገሊላ ካህናተ ሰማይ፣ የደብረ ሲና ድንግል ማርያም፣ የጠዴቻ አብርሃም፣ የፉንዱሮ አርባዕቱ እንስሳ፣ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም ናቸው።
የታቦቱ የጀልባ ጉዞ ከሌሎቹ የሚለየውና በዓሉን የሚያደምቀው ሲሆን ከአምስቱ ገዳማት አቡነ ተክለሃይማኖትና ደብረ ጽዮን ከደሴታቸው በመውጣት ሦስት ኪሎ ሜትር የሚሆነውን የሐይቁን ክፍል አቋርጠው ምድር ላይ በዓሉን ያከብራሉ።
@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23877
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE
Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23877