TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23924
የቃና ዘገሊላ በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል።

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃና ዘገሊላ በሚባል አውራጃ ሰርግ ቤት ተገኝቶ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት ቀን የሚታሰብበት ነው።

በትላንትናው ዕለት ወደ መንበረ ክብራቸው ከተመለሱ ታቦታት ተለይቶ እስከ የቆየው የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ ቤተ መቅደስ የሚመለስበት ነው።

በዓሉ ከጥምቀት በዓል ባልተለየ የበዓል ድባብ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የሚከበር ሲሆን የሰርግ ወር እንደሆነ ለሚቆጠረው ጥርም አብነት የሚሆን በዓል ነው።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23924
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23924

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American