TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23925
የቃና ዘገሊላ በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል።

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃና ዘገሊላ በሚባል አውራጃ ሰርግ ቤት ተገኝቶ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት ቀን የሚታሰብበት ነው።

በትላንትናው ዕለት ወደ መንበረ ክብራቸው ከተመለሱ ታቦታት ተለይቶ እስከ የቆየው የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ ቤተ መቅደስ የሚመለስበት ነው።

በዓሉ ከጥምቀት በዓል ባልተለየ የበዓል ድባብ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የሚከበር ሲሆን የሰርግ ወር እንደሆነ ለሚቆጠረው ጥርም አብነት የሚሆን በዓል ነው።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23925
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23925

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Informative Click “Save” ; bank east asia october 20 kowloon Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. Image: Telegram.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American