Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/tikvahethmagazine/-23924-23925-23926-23927-23928-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
TIKVAH-MAGAZINE@tikvahethmagazine P.23926
TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23926
የቃና ዘገሊላ በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል።

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃና ዘገሊላ በሚባል አውራጃ ሰርግ ቤት ተገኝቶ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት ቀን የሚታሰብበት ነው።

በትላንትናው ዕለት ወደ መንበረ ክብራቸው ከተመለሱ ታቦታት ተለይቶ እስከ የቆየው የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ ቤተ መቅደስ የሚመለስበት ነው።

በዓሉ ከጥምቀት በዓል ባልተለየ የበዓል ድባብ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የሚከበር ሲሆን የሰርግ ወር እንደሆነ ለሚቆጠረው ጥርም አብነት የሚሆን በዓል ነው።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23926
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23926

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Channel login must contain 5-32 characters Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American