TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23928
የቃና ዘገሊላ በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል።

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃና ዘገሊላ በሚባል አውራጃ ሰርግ ቤት ተገኝቶ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት ቀን የሚታሰብበት ነው።

በትላንትናው ዕለት ወደ መንበረ ክብራቸው ከተመለሱ ታቦታት ተለይቶ እስከ የቆየው የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ ቤተ መቅደስ የሚመለስበት ነው።

በዓሉ ከጥምቀት በዓል ባልተለየ የበዓል ድባብ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የሚከበር ሲሆን የሰርግ ወር እንደሆነ ለሚቆጠረው ጥርም አብነት የሚሆን በዓል ነው።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23928
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

❌Photos not found?❌Click here to update cache.

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23928

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. Select “New Channel” It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. The best encrypted messaging apps In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American