TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23931
የሰደድ እሳት እንዳይከሰት የቅድመ ጥንቃቄና የዝግጁት ስራ እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ የደን የሰደድ እሳትን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። መልዕክቱን ያስተላለፉት የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቴ ግጄ ናቸው።

ኃላፊው የደን ቃጠሎ በአብዛኛው የሚከሰተው በአገራችን ቆላና ቆላ ቀመስ በሆኑ ዘርዛራ ደኖች ፤በቁጥቋጦና በግጦሽ ስፍራዎች መሆኑን አስረድተዋል።

አክለውም የሰደድ እሳቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች  ሊከሰት እንደሚችል ሀገራዊ ትንበያዎች እንደሚያሳዩ ጠቁመዋል።

በክልሉም በጋሞ፣ በጎፋ፣ በደቡብ ኦሞ፣በኮሬ፣ ኧሌ፣ቡርጂና ኮንሶ ዞኖችና ሌሎች የክልሉ ቆላማ አካባቢዎች ሊከሰት ስለሚችል የቅድመ ጥንቄቄ ስራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ነው ያሳሰቡት።

በዚህም  እውቅና ከተሰጠው አካል በስተቀር  በመንግስት ደን ውስጥ መግባት፣ እሳት መለኮስ ወይም ለእሳት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራትን መፈጸም የተከለከሉ መሆናቸው ኃላፊው መግለጻቸውን ከቢሮው የተገኘ መረጃ ያሳያል።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23931
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23931

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Administrators Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American