የሰደድ እሳት እንዳይከሰት የቅድመ ጥንቃቄና የዝግጁት ስራ እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ የደን የሰደድ እሳትን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። መልዕክቱን ያስተላለፉት የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቴ ግጄ ናቸው።
ኃላፊው የደን ቃጠሎ በአብዛኛው የሚከሰተው በአገራችን ቆላና ቆላ ቀመስ በሆኑ ዘርዛራ ደኖች ፤በቁጥቋጦና በግጦሽ ስፍራዎች መሆኑን አስረድተዋል።
አክለውም የሰደድ እሳቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ሊከሰት እንደሚችል ሀገራዊ ትንበያዎች እንደሚያሳዩ ጠቁመዋል።
በክልሉም በጋሞ፣ በጎፋ፣ በደቡብ ኦሞ፣በኮሬ፣ ኧሌ፣ቡርጂና ኮንሶ ዞኖችና ሌሎች የክልሉ ቆላማ አካባቢዎች ሊከሰት ስለሚችል የቅድመ ጥንቄቄ ስራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ነው ያሳሰቡት።
በዚህም እውቅና ከተሰጠው አካል በስተቀር በመንግስት ደን ውስጥ መግባት፣ እሳት መለኮስ ወይም ለእሳት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራትን መፈጸም የተከለከሉ መሆናቸው ኃላፊው መግለጻቸውን ከቢሮው የተገኘ መረጃ ያሳያል።
@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23932
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE
Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23932